Tik Tok
የቲክ ቶክ ኮማቾች😂💀 በትንሽ ክፍያም ፕሮሞሽን እንሰራለን፡፡
10/04/2025
‼ልብ የሚነካ አጭር ታሪክ‼
👉 አባት ጡት የሚጠባ ልጁን እንዲጠብቅለት ከውሻ ጋር ትቶ ወደ አደን ይሄዳል ። ከአደን ሲመለስ ውሻው በደም ተጨማልቆ በሩ ላይ አገኘው ውሻው የተጨማለቀበትን ደም ሲመለከት ልጁን በልቶ እንደሆነ ገመተ ። ልክ ሁላችንም እንደምንገምት በጣም ተናዶ ለአደን ይዞት የወጣውን መሳሪያ አቀባበለና ውሻውን የጥይት እሩምታ አወረደበት ።
፣
👉የተረፈውን የልጁን አካል ለማየት ወደ ውስጥ እየሮጠ ገባ ። ነገር ግን ልጁ አንዳችም መጥፎ ነገር አላገኘውም ይልቁንስ ከፊቱ ለፊቱ ልጁን ለመብላት የመጣ በደም የተጨማለቀ ተኩላ ሞቶ ተመለከተ ። ተመልከቱ ስሜቱ ሸፍኖት የእድሜ ልክ የፀፀት የሆነበት ስራ ፈፀመ ። ስንቶቻችን ነገሮችን ሳናረጋግጥ ከብዙዎች ተቆራርጠናል ።
፣
ልል የፈለኩ አንተ የሰው ልጅ ሆይ ፊት ለፊት የምታይበትን አይንህን ብቻ አይተህ አትፍረድ አዕምሮህንም ለፍርድ ሹመት ስጥ በችኮላ ስህተት ሰርተህ ህይወትህን በሙሉ የሚፀፅትህን ነገር እንዳያደርግህ ተጠንቀቅ ።
፣
👉ይህንንም የሚያስብ ማስተዋልን እና ጥበብን ፈጣሪ ያድለን ። አሜን🙏🙏🙏
መልካም ምሽት❤
06/03/2025
❤❤❤
06/10/2024
ወንዶችዬ የትዳር መስፈርታችሁ ምንድ ነው❤
12 Reasons Why Reading Books Should Be Part of Your Life:
1. Knowledge Highway: Books offer a vast reservoir of knowledge on virtually any topic imaginable. Dive deep into history, science, philosophy, or explore new hobbies and interests.
2. Enhanced Vocabulary: Regular reading exposes you to a wider range of vocabulary, improving your communication skills and comprehension.
3. Memory Boost: Studies suggest that reading can help sharpen your memory and cognitive function, keeping your mind active and engaged.
4. Stress Reduction: Curling up with a good book can be a form of mental escape, offering a temporary reprieve from daily anxieties and a chance to unwind.
5. Improved Focus and Concentration: In today's fast-paced world filled with distractions, reading strengthens your ability to focus and concentrate for extended periods.
6. Empathy and Perspective: Stepping into the shoes of fictional characters allows you to develop empathy and gain a deeper understanding of different perspectives.
7. Enhanced Creativity: Reading exposes you to new ideas and thought processes, potentially sparking your own creativity and problem-solving skills.
8. Stronger Writing Skills: Immersing yourself in well-written prose can improve your writing style, sentence structure, and overall communication clarity.
9. Improved Sleep Quality: Swap screen time for a book before bed. The calming nature of reading can help you relax and unwind, promoting better sleep quality
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bole Mikael
Addis Ababa