Cornerstone Properties

Cornerstone Properties

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Cornerstone Properties, Estate agent, Addis Ababa.

06/05/2026

☎️0900025097

🔥 የፒያሳ ምርጥ አፓርትመንቶች በሽያጭ ላይ!

📍 አራዳ ፓርክ እና ወዳጅነት ፓርክ መሃል

🏠 ባለ 1፣ 2 እና 3 መኝታ ቤቶች

🎉 30% ትክክለኛ ቅናሽ ስናደርግ እንደነበረ ይታወቃል አዲሱ ብሎክ መለቀቁን ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ጀምሮ ለሚሸጡ 15 አፓርትመንቶች ብቻ የ 35% ቅናሽ እንዳደረግን ስንነግሮት በታላቅ ደስታ ነው

📉 ወይም ከ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ባለው አማራጭ የቤት ባለቤት ይሁኑ።

✅ ባለ አንድ መኝታ በ 3,981,250 ብር ሙሉ ክፍያ

✅ ባለ ሁለት መኝታ በ 6,500,000 ብር ሙሉ ክፍያ

✅ባለ ሶስት መኝታ በ 10,562,500 ብር ሙሉ ክፍያ

🏪 እንዲሁም ሱቆች በተክለሃይማኖት (መርካቶ) ሳይት በ 1 ዓመት ርክክብ ከ 1,870,000 ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ

ጥራትና መታመን መለያችን ነው!

☎️ ይደውሉ፡- 0900025097

02/05/2026

☎️0900025097

🌟 ታላቅ የምስራች! በመርካቶ ተክለሃይማኖት የንግድ ማዕከል የሱቆች ሽያጭ ተጀመረ!

📉 15% ታላቅ ቅናሽ የተደረገላቸው ውስን ሱቆች!

🎁 ከ 11 ካሬ ጀምሮ

💵 3ኛ ፍሎር በ 1,870,000 ብር ሙሉ ክፍያ

💵2ኛ ፍሎር በ 2,057,000 ብር ሙሉ ክፍያ

💵1ኛ ፍሎር በ 2,571,250 ብር ሙሉ ክፍያ

💵ግራውንድ ፍሎር በ 3,272,500 ብር ሙሉ ክፍያ

💵ወይም በ 440,000 ብር ቅድመ ክፍያ

🧾7 ዙር ምቹ አከፋፈል

🔑 ፈጣን ርክክብ፦ በ 1 ዓመት ጊዜ ውስጥ ተረክበው ስራ ይጀምራሉ

📈 ለትርፋማ ንግድ ትክክለኛ ምርጫ!

📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ 0900025097

15/04/2026

🎉🎉🎉እንኳን ደስ ያላችሁ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በመሀል ተክለሀይማኖት ትልቁ የከተማችን የንግድ ማዕከል (Mall)
ሽያጭ ተጀምሯል

🏬 15% ታላቅ ቅናሽ

‼️ በ 1 አመት ውስጥ የሚረከቡት

🛒የመርካቶ ሙሉ ገበያ

🛍️ ለልብስ ቤቶች ፣ ለጎማ መሸጫ ቤቶች ፣ለ Coffee house ፣ ለ spare part መሸጫ ፣ መጋረጃ እና ምንጣፍ መሸጫ ቤቶች ፣ ለ Cosmetics ቤቶች ፣ ለቢሮ፣ ለካፌ እና ሬስቶራንቶች ፣ፀጉር ቤት እና ስፓ እንዲሁም እርሶ ለሚፈልጉት ግልጋሎት የሚውሉ ሱቆች

ከ 25 ካሬ ጀምሮ ንግድ በተጧጧፈበት መርካቶ ተክለሀይማኖት የሱቅ ባለቤት ይሁኑ

- በ 7 ዙር የሚከፍሉት

ለትርፋማ ንግድ ትክክለኛ ምርጫ!

☎️ 0900025097

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa