Dama Trade
we are one of the pioneer business organizations in Ethiopia.
24/09/2021
ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ሀይል ሲመጣ እና የኤክትሪክ እጥረት በሚኖርበት ሰዓት ኤሌክትሪክ የሚሰሩ ዕቃዎችን ለመጠበቅ እና ሀይል በሚቋረጥበት ጊዜ የኤሌክትሪክ ሃይል ለተወሰነ ጊዜ በማስቀመጥ (ለምሳሌ በኮምፒውተሮ የጀመሩትን እንዲጨርሱ ሀይል በማስቀረት) የሚያገለግለው ዩፒኤስ (ups) ብዙ አገልግሎት የሚሰጥ ዕቃ ነው።
ከ600 ቮልት አምፔር እስከ 10 ኪሎ ቮልት አምፔር ይዞታ ያክል ያለውን ምርት እና ተጨማሪ እቃዎችን ለመግኘት ዳማን ይጎብኙ።
Uninterruptible power supply (UPS) is a quality gadget that incorporates a battery that kicks in to save the day to protect harm and keep your computer working when there is a shortage of primary power. To find this device with capabilities of storage from 600VA -10KVA as well as many more, visit Dama Store
#ዳማ
#ጥራት #አስተማማኝ
ከአሁን በኋላ መብራትን አጠፋሁ አላጠፋሁ ብሎ መጠራጠር አይኖርም
ዳማ ትሬድ በሚኖረው የሰው እንቅስቃሴ መሰረት የሚበሩ እና የሚጠፉ መብራቶችን አቅርቧል በማይፈለጉበት ጊዜ እራሳቸው ስለሚጠፉ ጥቅማቸው ብዙ ነው፤ ሃይል ይቆጥባሉ
Dama Trade brings you a staircase timer switch where you don’t have to worry if you left the light on or not. We provide motion sensor light switch technology capable of detecting motion and save energy.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Address
Addis Ababa