Apostolic Cherch Of Meta

Apostolic Cherch Of Meta

Share

መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ሐዋ 4:12❤

07/08/2025

ሐዋርያት 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ጴጥሮስ ግን፦ ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።
⁷ በቀኝ እጁም ይዞ አስነሣው፤ በዚያን ጊዜም እግሩና ቍርጭምጭምቱ ጸና፥
⁸ ወደ ላይ ዘሎም ቆመ፥ ይመላለስም ጀመር፤ እየተመላለሰም እየዘለለም እግዚአብሔርንም እያመሰገነ ከእነርሱ ጋር ወደ መቅደስ ገባ።

05/08/2025

በሲዳማ ሰበካ ቡርሳና አርበጎና ዙርያ ቅርንጫፍ ሰበካ ጡጎ ንዑስ ማጣ አጥብያ የነበረን ተላቅ መንፈሳዊ ኮንፎረንስ በብዙ በረከት ተጠናቅቆአል ክብሩን ሁሉ እየሱስ ይዉሰድ❤❤

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa