Real Estate In Addis Abeba
የReal Estate Sales consultant
23/09/2025
እንኳን አደረሳችሁ!!🌻🌻🌻🌼🌼🌼
መልካም አዲስ ዓመት
በዓሉን ምክንያት በማድረግ አዲስ የበዓል ቅናሽ
👍ከ5% - 25% ቅናሽ
በ10% ቅድመ ክፍያ ከ45 ካሬ ጀምሮ
በካሬ 95,634 ብር ጀምሮ
ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደግሞ ትልቅ ቅናሽ እነሆ
👇
✍100% ለከፈለ.....25% ቅናሽ
✍85% ለከፈለ.......21.25% ቅናሽ
✍70% ለከፈለ.......17.5% ቅናሽ
✍55% ለከፈለ........13.75 ቅናሽ
✍45% ለከፈለ........11.25 ቅናሽ
✍35% ለከፈለ........8.75% ቅናሽ
እንዲሁም 5% የበዓል ቅናሽ አለ
👌ይጠቀሙበት ቤት ለመግዛት ጊዜው አሁን ነው!
ይደውሉ 👉 0913046021/0920855323
29/11/2024
በመጠናቀቅ ላይ ያሉ እና በመጀመር ላይ ያሉ የመኖሪያ ቤቶችን ከባለ 1 መኝታ ጀምሮ መግዛት ለምትፈልጉ ከአያት ሪል እስቴት በተመጣጣኝ ዋጋ በካሬ 99,935 ብር ከ 70 ካሬ ጀምሮ መግዛት ይችላሉ ' ቅድመ ክፍያ 8% ፈጥነው ይደውሉ ይግዙ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ዋጋ ነው ።
ይደውሉ
👉📞 0913046021/0920855323
02/07/2024
ያለቁ ቤቶች በሽያጭ ላይ... አስቸኳይ‼
[ከGolden Palace Real Estate]
ቦታ: ሰሚት 72 አደባባይ 100% ያለቁ ናቸው‼
ባለ -1- መኝታ ቤቶች
ስፋት: 91ካሬ - 108ካሬ
➛አጠቃላይ ዋጋ:9,114,000ብር
➛ቅድመ ክፍያ[20%]:1,822,800ብር
ባለ -2- መኝታ ቤቶች
ስፋት: ከ124ካሬ - 150ካሬ
➛አጠቃላይ ዋጋ:12,152,000 ብር
➛ቅድመ ክፍያ[20%]:2,430,400ብር
ባለ -3- መኝታ ቤቶች
ስፋት: 177ካሬ - 204ካሬ
➛አጠቃላይ ዋጋ:16,481,841ብር
➛ቅድመ ክፍያ[20%]:3,296,368ብር
ለበለጠ መረጃ:
☎️ 0920855323 || 0913046021
https://t.me/zene_mengste1
28/04/2024
እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሰን!!!
#ሆሳዕና በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔴👉 ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው??
ሆሳዕና ማለት፦ የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን ›› ማለት ነው፡፡ በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ
የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው::
🔵👉 በሆሣዕና ዕለት በእጃችን እንደ ቀለበት ማሰራችን የምን ምሳሌ ነው??
1.ጌታ ለአዳም የሰጠው ቃል ኪዳን ለማስታወስ፡-ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድነሃለሁ ያለውን የተስፋ ቃል ለማስታወስ፡፡
2. #ጌታ ለእመቤታችን የገባላትን ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው።
3.ጌታ ለእስራኤላውያን የሰጣቸው ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው።
4.ጌታ ለአዳም ከሰይጣን ግዛት ነጻ እንዳወጣው ሁሉ እኛም ከሰይጣን ግዛት ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ከክፋት ከኃጢአት አውጣን ማረን ለንስኃ ሞት አብቃን ከቤትህ አትለየን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ስንል ለጌታ ዳግም ላናጠፋ ቃል የምንገባበት ነው፡፡
🔴👉 ጌታችን በዕለተ ሆሳዕና ለምን በፈረስ ላይ አልተቀመጠም??
🔵👉 ትንቢቱንና ምሳሌውን ለመፈጸም ነው፡፡ " አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።(ትንቢተ ዘካርያስ 9:9)
❗በአህያ መቀመጡ❗፦
👉 #ትህትናን ለማስተማር
👉 #የሰላም ዘመን ነው ሲል
👉 #አህያዎች ትሁታን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
18563