Yokidans Seli Store

Yokidans Seli Store

Share

ጥራት ታማኝነት መለያችን ነው በምንሰጠው አገልግሎት እረክታችሁ ቤተሰብ ስለሆኑን እናመሰግናለን

Photos from Yokidans Seli Store's post 28/12/2023

🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
ሰላም ውድ ቤተሰብ ከቀናት በፊት የገባው ተወዳጁ ቅቤያችን አልቆ ዛሬ አዲስ ገብቷል ለበዓል ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይኖረንም እንደ ቤተሰብ በማሰብ የጊዜውን የኑሮ ጫና በማገናዘብ የተጋነነ ትርፍ ሳይሆን ሰው ይበልጥብናልና😘


0922780770
0926388152☎️

🎄🎄🎄🎄🎄

https://t.me/+ANtzVyNEzL82MzU0

Photos from Yokidans Seli Store's post 20/06/2023

ለክረምቱ የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ጃኬት ካፖርቶች
እንዲሁም በአጭር በእረጅም መዘነጫ ቡትስ ጫማዎች ከፈለጉ እኛው ጋር ጎራ ይበሉ💃
ዋጋና ሳይዝ ለማየት ቴሌግራም ላይ ቤተሰብ ይሁኑ👇https://t.me/SelinaBonda3

10/06/2023
Want your business to be the top-listed Food & Beverage Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Hayat
Addis Ababa