Kelemu Balageru
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kelemu Balageru, Sport & recreation, Addis Ababa.
እባካችሁ የትግራይ እናቶችና አባቶች ጩኹ፣ አልቅሱ!
በስማም! የህወሃት ምሽጎች ሲሰባበሩ ያለቁ የህወሃት ታጣቂ ፎቶግራፎች በብዛት ደርሰውኝ ተመለከትኳቸው እውነት ለመናገር ሰው ሆኖ መፈጠርን ያስጠላል።
ለማይጨበጠው ቅዠታቸው ሲባል ይህን ሁሉ ወጣት ማስጨረስ ምን አይነት እብደት ነው? አይ ህወሃት! እባካችሁ የትግራይ እናቶችና አባቶች ጩኹ፣ አልቅሱ!
ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም
የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ወደ ትግራይ ገብቶ ሁሉን ሲቆጣጠር ህዝቡ መብራት ስልክና የባንክ አገልግሎት ያለከልካይ እርዳታን ጨምሮ ያገኛል።
💪💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ!
01/09/2022
ወ*ኔ የአማራን ህዝብ ከምድረ ገፅ ለመፋቅ በፈፀመው አሰቃቂ ጥቃት የተፈጠረው ጠባሳ ጠገግ ሳይል "የአማራ ልጅ ፋኖ ወዳጄ ልቤ ነው" ካለ በፍርሃት ርዷል፥ ፈርቷል ተንበቅብቋል ማለት ነው‼️
በዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ላይ እርማት እንዲደረግ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጠየቀ።
የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በዛሬው እለት ለትምህርት ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ የ12ኛ ክፍል መግቢያ ፈተና እና ውጤት ላይ እርማት እንዲደረግ ጠይቋል።
የመግቢያ ፈተናውን ውጤት ተከትሎ የሚወጡት መረጃዎች ያልተለመዱና አስደንጋጭ ናቸው ያለው የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በተወሰኑ ተማሪዎችና ወላጆች ግፊትና ጫና የተስተካከሉ ውጤቶች ለተፈጠረው ስህተት ሁነኛ ማሳያዎች ናቸው ብሏል።
የአማራ ትምህርት ቢሮ የሁሉንም ትምህርት ቤቶች ውጤት ዝርዝር መረጃ በመሰብሰብ ለትምህርት ሚኒስቴርና ለሕዝብ ይፋ ማድረግ እንደሚገባው የጠቆመው ፎረሙ ትምህርት ሚኒስቴርና የፈተናዎች ድርጅት ለችግሩ ትኩረት ሰጥተው ለማረም እድል ያገኛሉ ብሎ እንደሚያምን በደብዳቤው ገልጿል።
በተማሪዎችና ወላጆች እየቀረበ ያለውን ጥያቄ ሁሉም ወገን በቅንነት ተቀብሎ የድጋሜ እርማትን እንዲሁም ተጨማሪ ማጣራት ማድረግ በዜጎች ዘንድ ፍትሐዊነትና ተአማኒነት ከማረጋገጡም በላይ ለአገር ሰላምና መረጋጋት ይጠቅማል ሲልም ፎረሙ አሳስቧል።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተናውና ውጤቱ ላይ እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች እንደ ፖለቲካ ጥያቄ አቻችሎና ሰምቶ በመተው የሚፈቱ ሳይሆን የትውልዱን እድል የሚወስኑ በመሆናቸው በፍጹም አካዳሚያዊ ስነ ምግባርና ከፍተኛ መሆን አለበት ብሏል ፎረሙ።
ፎረሙ በጻፈው ደብዳቤም ሁሉም አካላት ችግሩ መፍትሔ እንዲያገኝ ገንቢ ሚና እንዲጫወቱ ጠይቋል።
ፈተና በደቦ እየተሠራ መልካም ትውልዶችን መፍጠር አይቻልም ያለው ተቋሙ ጉዳዩ ከብሔር አውድ ፍፁም ነጻ እንዲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት እንዲሠሩ ጠይቋል።
ተማሪዎችና ወላጆች ጥያቄው መልስ እስኪያገኝ ተረጋግተው እንዲጠብቁም ጥሪ አቅርቧል።
አማራ ኮሚዩኒኬሽን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa