YoniTech & Mobile

YoniTech & Mobile

Share

🤖 Welcome To My Official Page!

✅ Online Work
✅ Mod Files
✅ Game & Apps
✅ Mobile Tricks

25/07/2023

በቲክቶክ የጽሁፍ መልዕክቶችን ማጋራት ሊጀመር ነው

⚡️ቲክቶክ ባለፈው ወር እንደ ስፖቲፋይ የሙዚቃ ስርጭት መጀመሩ ይታወሳል፤ አሁን ደግሞ እንደ ፌስቡክ እና ትዊተር ሁሉ የጽሁፍ መልዕክቶችን ማጋራት የሚያስችል አማራጭ ይዞ መምጣቱን አስታውቋል።

⚡️ይህም በቪዲዮ እና ፎቶግራፍ ከሚለቀቁ ይዘቶች ባሻገር ጽሁፍ የሚመርጡ ደንበኞቹ ራሳቸውን እንዲገልጹና እንዲያስተዋውቁ እንደሚረዳቸው ነው የጠቆመው።

⚡️ቲክቶክ በ2021 የአሜሪካውን ጎግል በመቅደም በአለማችን በርካታ ተጠቃሚ ያለው የኦንላይን ትስስር ገጽ መሆን መቻሉ ይታወሳል።

MY GROUP:- https://t.me/YoniTech_Group

Telegram: Contact @YoniTechTips 11/07/2023

🔰 Join our official Telegram channel 😊

Telegram: Contact @YoniTechTips

Want your business to be the top-listed Engineering Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa