Future Addis
rhythmic motion
15/07/2026
ጁዴ ቤሊንግሀም እና ኬን ልዩነት የሚፈጥሩ ተጫዋቾች ይሆናሉ ብለን ጠብቀን የነበረ ቢሆንም ፣ በመጨረሻም ሜሲ ለምን የዓለማችን ምርጡ ተጨዋች እንደሆነ አሳይቶን ተጠናቀቀ !!
ቱሄል መቻያውን ይስጥህ !!
15/07/2026
በዘመናዊው እግር ኳስ ብዙ የመሀል ሜዳ ስፔሻሊስት ተደንቀዋል ። ቡሩኖ ፈርናንዴስ ፣ ቪቲንሀ ፣ ሮድሪ ፣ ዴክላን ራይስ ፣ ፔድሪ ፣ ቤሊንግሃም ፣ ሌሎችም ሌሎችም ...
ይሄ ተጫዋች ግን በዝምታ ውስጥ የነገሰ የታክቲክ ንጉሥ ነው። ፋቢያን ሩዊስ! ኳስ ይችላል አይገልጸውም ። ይጠበብበታል!
አርሰናላዊያን መቼም ቢሆን አይረሱትም። ለሁለት ተከታታይ ዓመት ከቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አናጥቧቸዋል።
ብቻ ፥ ሩዊዝ ይጫወተዋል። ይችላል ።
06/07/2026
የሁለቱ ኮከቦች ነገር 💔
የዘንድሮው ዓለም ዋንጫ ብዙ የሚፈታተኑ ክስተቶች ነበሩት 💔
29/06/2026
Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa