Ethio Homes Property

Ethio Homes Property

Share

Business

12/01/2024

አስቸኳይ ለሽያጭ የወጣ አፓርታማ 2ተኛ ፍቅ
ብሩ በአስቸካይ ስለተፈለገ ነው እንዳያመልጥዎ
-- በሳር ቤት ከነ ሙሉ እቃው
–ሰፊ ባለ 1 መኝታ
– ከነ ሙሉ እቃው
–በልዩ አጨራረስ የተሰራ
– Price 13.5million
86ካሬ
ካርታው ያለው
$1300 የተከራዬ
ሙሉ ፈርኒሽድ
የደህንነት ካሜራራ፣ የመኪና ማቆሚያ
መጠባበቂያ ጀኔሬተር የተሟላለት

🤙🤙09 42 36 95 53 / 0923526961

Photos from Ethio Homes Property's post 07/09/2022

@ በ8% ቅድሚያ ክፋያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን እንደሚቻል ያውቃሉ???
የፈጠነ ተጠቃሚ ሆነ!!እስከ 36% ልዪ ቅናሽ !!

+2519-23-52-69-61
+2519-42-36-95-53

ፈጥነው ይደውሉ እፎይ ብለው የቤት ችግር ሣያሣሥብዎ ከቤተሠብዎ ጋር ይኑሩ!!

#እጅግ ውብ እና ዘመናዊ ከሆኑት ቅንጡ አፓርትመንቶቻችን #ከባለ2 እስከ #ባለ4 መኝታ ቤቶችንን በ 8% ቅዲሚያ ክፋያ ብቻ ያገኛሉ::

ቤትዎን እየኖሩበት ከ10 እስከ 30 ዓመት የሚከፍሉት የክፍያ አማራጭም አዘጋጅተንልዎታል፡፡

በኢትዮጲያ ትልቁ ዘመናዊ የሪል ስቴት መንደር ውስጥ
𝐓𝐡𝐞 𝐛𝐢𝐠𝐠𝐞𝐬𝐭 𝐑𝐞𝐚𝐥 𝐄𝐬𝐭𝐚𝐭𝐞 𝐯𝐢𝐥𝐥𝐚𝐠𝐞 𝐢𝐧 𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚

⭕️ከባለ2 እስከ ባለ4 መኝታ ዘመናዊ አፓርታማዎች በተለያዩ የካሬ አማራጮች
ባለ 2መኝታ:ከ95-100 ካሬ
ባለ 3መኝታ: ከ95- 145ካሬ
ባለ 4መኝታ: 150 እና 161ካሬ

𝐃𝐮𝐩𝐥𝐞𝐱- ዱፕሌክስ በአይነቱ ለየት ያለ ባለ 2ወለል ጂ+1አፓርታማ: በ145 እና 161ካሬ

⭕️ በተለያየ ምቹ የአከፋፈል አማራጮች
𝐅𝐥𝐞𝐱𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐦𝐞𝐭𝐡𝐨𝐝𝐬

✔️አፓርታማ ሲገዙ እንደሚከፍሉት ቅድመ ክፍያ መጠን እስከ 36% የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል ።
𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐞𝐬𝐭 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐢𝐧𝐬𝐭𝐨𝐥𝐥𝐦ent

✔️የአፓርታማ ባለቤት ለመሆን በ 𝟳 ዙር ከወለድ ነፃ የሚከፈል ቀላል አማራጭም ይዘንልዎ መጥተናል

ሳይዘገዩ በረዥም ጊዜ የ60/40 ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ:
☎️ +2519-23-52-69-61
0942-36 -95-53

Photos from Ethio Homes Property's post 06/09/2022

አያት አክሲዎን ማህበር በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞችን የቤት ባለቤት ያደረገዉ አያት አ.ማ የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆኑ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባ ይገኛል፡፡

➡️ የቤቶቹ አይነቶች

✔️የመኖሪያ አፓርታማ
✔️ G + 1 ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማ
✔️ የገበያ ሞልና መኖሪያን የካተተ

➡️ የግንባታ አይነቶች

✔️ ሙሉ ግንባታ (ፊኒሽንጉን ጨምሮ) ከ 2.6ወር - 3 አመት ውስጥ ሙሉ በሙሉ አልቆ የሚረከቡት፡፡

✔️ ከፊል ግንባታ (የፊኒሽንግ ስራ በደንበኛው ምርጫና ፍላጎት የሚሰራ ሆኖ) በ 2 አመት ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት፡፡

➡️ ቤቶቹ የሚገነቡባቸው ቦታዎች

✔️ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ቤተክርስትያን
✔️ አያት ባቡር ጣቢያ ፊት ለፋት
✔️ አያት አደባባይ ዙሪያሽ ሞል አካባቢ

➡️ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት

✔️ ባለ 2 መኝታ 100,107 ካሬ ሜትር
✔️ ባለ 3 መኝታ -95-100-107- 110,115 -120 -127 -138 ካሬ ሜትር.
✔️ ባለ 3 መኝታ 145 ካሬ ሜትር ፍላት አፓርታማ እና (G+1 Duplex አፓርታማ ) ተጨማሪ ሳሎንና የእንግዳ ማረፊያ ያለው.
✔️ ባለ 4 መኝታ -150 ካሬ ሜትር.

➡️ የሪል ስቴታችንን ቤት ለምትፈልጉ
በሙሉ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች።

✍.አያት ታማኝ፣ቀደምት፣ባለብዙ ልምድና ኢኮኖሚካልም በደንብ የተደራጀና ዋስትና ያለው ካምፓኒ መሆኑ።

✍.ብድር ለምትፈልጉ 60%ቱን በ 8 ዙር ከ 2 - 3 አመት ዉስጥ ከፍለዉ ቀሪውን 40% ከ 10 እስከ 30 ዓመት ዉስጥ በ 9.5% ወለድ ከባንክ ጋር ምንም ግንኝነት ሳያስፈልግዎ የሚከፈል ይሆናል።

ብድር ለማትፈልጉና ሀይማኖታችሁ ለማይፈቅድላችሁ ደግሞ ያለምንም ወለድ 100 % ቱን በ2 ዓመት ተኩል ዉስጥ በ8 ዙር ከፍለዉ ቁልፉንና የቤቱን ካርታ መረከብ ይችላሉ።

✍.ለመመዝገቢያ ቅድሚያ 15% ከፍለዉ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ።

❇️ ለበለጠ መረጃ
0923526961

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Cameron Street
Addis Ababa