Anteneh electronics maintenance
ፕሪንተር,
ኮፒ ማሽን,
ኮምፒዉተር
,ላፕቶፕ,ቲቪ,ሪሲቨር,ተበላሽቶ ተቸግረዋል ?
14/04/2023
ANDOWL mini ካሜራ
በማኛውም ቦታ የሚጣበቁ ገመድ አልባ በስልኮ ቤቶን ወይም ሱቆን የሚቆጣሩበት ራሱ Wifi ያለው
☎️0909533344
🏠ለቤት 🧥ለቡቲክ 🛍️ለሱቅ....
✅HD 1080p በጥራት የሚቀርፅ
✅በጨለማ ቦታ ላይ ይቀርፃል
✅ግድግዳ ላይ እራሱ መጣበቅ የሚችል
✅150° ድረስ መስፋት የሚችል ሌንስ ያለው
✅ለቤት ውጭ እና ለቤት ውስጥ የሚያገለግል
✅አብሮ የተሰራ RECHARGEABLE ባትሪ
✅5ሜትር የምሽት እይታ ርቀት(night vision)
✅128 GB ሚሞሪ ካርድ (SD card) ይቀበላል
✅የራሱ WIFI Hotspot ያለውና ከሌላ WIFI ጋር መገናኘት የሚችል
✅እንቅስቃሴን አይቶ የማንቂያ መልእክት ይልካል (Motion Sensor)
✅አፕልኬሽኑን(App) በማውረድ ቀጥታ ስልኮ ላይ መመልከት ይችላሉ 📲Android/ IOS
Memory Card Type: MicroSD/TF
High Definition: 1080P(Full-HD)
Video Format: AVI
Compressed Format: H.264
Charging Voltage: DC-5V/1A
APP Support: Android/10S
Remotely Switching On/Off Via App
28/06/2022
ሰላም ሰላም ዛሬ በSim card እና Network ዙሪያ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እና መፍትሄዎችን እናያለን።
✳️ በመጀመሪያ አንድ ስልክ ኔትወርኩ ሲጠፋ የ Sim Card ችግር ወይም የኔትወርክ ችግር መሆኑን መለየት ያስፈልጋል። አንድ ስልክ የኔትወርክ ችግር ነው ማለት የምንችለው ከታች ያሉትን ምልክት ሲያመጣ ነው።
1. No Service
2. Emergency Call
3. Registration Failed
4. Invalid Sim
እነዚ በ 3 አይነት ችግር ሊበላሹ ይችላሉ::
1. በ IMEI NO ችግር
2. Antrna (Hardware Problem)
3. Network IC ችግር (Hardware Problem)
አብዛኛውን ጊዜ ግን 90% የ IMEI NO ችግር ሰለሆነ IMEI NO መቀየር ነው።
IMEI NO በተን ስልክ ላይ እና ተች ስልክ ላይ አቀያየሩ ስለሚለያይ ዛሬ እንዴት በተን ስልክ ላይ እንደምንቀይር እናያለን
✳️ በተን ስልኮች ላይ ምንቀይረው በ Code ነው በተን ስልኮች ላይ IMEI NO. መቀየሪያ ኮዶች
◽️ #0160 # ብዛት Techno ስልኮች ላይ እንቀይርበታለን
◽️ #0161 #
◽️ #0162 #
◽️ #0066 # ብዛት Isim ስልክ ላይ እንቀይርበታለን
◽️ #0011 # ብዛት Smadel ስልክ ላይ እንቀይርበታለን
◽️ #346 #◽️ #020 #◽️ #0120◽️ #1120 #◽️ # #601 # #◽️ #8378 #1 # ሁሉም በተን ስልክ ላይ ይሰራል።
✳️ መጀመሪያ የስልካቹን IMEI NO. ለማየት #06 # ስትነኩት 15 ዲጂት ያለው ቁጥር ያመጣላችዋል ልክ እንዲ 354688225789335 ካመጣላቹ በዋላ እሱን አጥፍታቹ አዲስ IMEI NO. ታስገቡበታላቹ ካዛ ስልኩን አጥፍታቹ ታበሩታላቹ ካዛ Networku ይመለሳል።
✳️ Sim Card Hardware Problem
1.Insert Sim Card \_card\_እያለው
2.No Sim Card Present \_card\_እያለው
3.No Sim Card Inserted
\_card\_እያለው
4.Sim Card registration Failed
\_card\_እያለው
እነዚ ችገሮች የ Sim Card ማስገቢያው መደብ ችግር ስለሆኑ ወደ ሞባይል ጥገና ቤት ይዞ ሄዶ ማሰራት ነው:https://t.me/Olltec_electronicse
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa