Amal Microfinance Institution S.C
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amal Microfinance Institution S.C, Loan service, Sarbet, Pushkin Square, Addis Ababa.
18/12/2025
Job announcement
28/02/2025
28/02/2025
አመል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ለየት ያለ እድል አዘጋጅቷል።
አመል በማህበረሰባዊ ለውጥ ሞዴል ማይክሮፋይናንስ ለመሆን በሚያደርገው ጥረት የፋይናንስ ስርዓት አገልግሎት አካታችነትን ለማረጋገጥ እና ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ለትምህርት ክፍያ የሚውል ነፃ ብድር (ቀርደል ሀሰን) ይዞላችሁ መጥቷል።
በ ሰርተፊኬት፣ዲፕሎም፣ ዲግሪ፣ ማስተርስ ወይም Phd እየተማራችሁ ያላችሁ ወይም ለመማር ዝግጅት ላይ የምትገኙ በነፃ ብድር ትምህርታችሁን መቀጠል ትችላላችሁ።
ተማሪዎች ለዚሁ ዓላማ ተብሎ የተዘጋጀ ዌብሳይት ላይ በመመዝገብ በአካል መቅረብ ሳይጠበቅባችሁ የብድር ሂደቱን መከታተል ትችላላችሁ።
ለመመዝገብ እና የብድር ሂደቱን ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://amal.credixt.id/public/registration
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Sarbet, Pushkin Square
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 02:30 - 17:30 |
| Tuesday | 02:30 - 17:30 |
| Wednesday | 02:30 - 17:30 |
| Thursday | 02:30 - 17:30 |
| Friday | 02:30 - 17:30 |
| Saturday | 02:30 - 17:30 |