Datacom Internet TV & Radio Mag

Datacom  Internet TV & Radio Mag

Share

We work on wisdom internet TV,Radio mag and events using multimedia in Ethiopia .

20/04/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Sabaaf Garbii, Henok Binyam, Dhba Batano, Fami Nasru Ali, Alfati Ssg, Fanthun Gebreselase, Cumar Shukri, Tola Bekele, Oyata Hambaricho Mediia, Amir Abidlaa, ራያ ራያ, Jibriil Abdulaaziz, Melese Melese, Ibro Momad, Gangu Zhzh, Buddhan Das, Jamaal Kaliiloo, Bona Wabe, Ujrii Harar, Famii Mohammed, Teka Tadiyos

09/03/2024

do and live with right ways

Photos from Datacom  Internet TV & Radio Mag's post 31/01/2024

News Today
🔴በዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ አቡዳቢ ለአሰሪዎቿ ቁርስ ለማዘጋጀት ቡታ ጋዝ በክብሪት ልታያይዝ ስትሞክር ፈንድቶ ጉዳት ያደረሰባት ናስሪያ ሹሬ ከአንድ ዓመት በኋላ ከሆስፒታል ወጣች። ከአንድ ዓመቱ የህክምና ጊዜ ውስጥ 3ቱን ወራት ኮማ ውስጥ ሆና ያሳለፈችው የ30 ዓመቷ ነስሪያ መትረፏ እጅግ እድለኛ ያደርጋታል ሲሉ ዶክተሮች ተናግረዋል።

“ስለ አደጋው ብዙ አላስታውስም" የምትለው ናስሪያ “ጋዙ ሲፈነዳ መስታወቱ ሲሰባበር ለምንድነው እኔ ብቻ በእሳት የምቃጠለው ብዬ ሳስብ አስታውሳለሁ። ምን እየሆነ እንዳለ አልገባኝም። እኔ እና እኔ ብቻ ኩሽና ውስጥ ነበር የተቃጠልነው።" ስትል ለአቡዳቢው ናሽናል ኒውስ ተናግራለች።

በአቡ ዳቢ ሆስፒታል ውስጥ ያሉ ዶክተሮች እንደዚህ አይነት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ሰው በሕይወት መትረፉ የማይታመን ነው ሲሉ የናገራሉ።

በሆስፒታሉ የቃጠሎ ቀዶ ጥገና አማካሪ የሆኑት ዶክተር መሀመድ ሪያዝ ካን "ከእሷ ጋር ብዙ ታግለናል እና ብዙ ሰዎችን ያሳተፈ ሁለገብ ጥረቶች ስናደርግ ነበር ላለፈው አንድ ዓመት - ከነርሶች እስከ ስነ-ልቦና ባለሙያዎች እስከ የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና ሐኪሞች ብዙ ለፍተናል" ብለዋል።

“ለረዥም ጊዜ በአየር ማናፈሻ (ቬንቲሌሽን) ውስጥ ነበረች፣ የደረሰባትን ቃጠሎውን ለመሸፈን የምንጠቀምበት ቆዳ በሰውነቷ ለማግኘት በጣም ትንሽ በመሆኑ ከብዶን ነበር። ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም በመጨረሻ ተሳክቶልናል። ከእኛም ከእርሷም ብዙ ጥረት ወስዷል። አብዛኛዎቹ እነዚህ ዓይነት አደጋ የደረሰባቸው ታካሚዎች በሕይወት አይተርፉም፤ እርሷ ግን ተርፋ ወጥታለች" ሲሉ አክለዋል።

እንደገና እንድትራመድ ለማስቻል በመገጣጠሚያዎቿ አካባቢ ላይ ሰው ሰራሽ ቆዳ (ፕላስቲክ) ማስገባት እንዳስፈለጋቸውም ተናግረዋል።

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
N/A