J Market

J Market

Share

Join J Market you can promote your product with free. J Market is Advertising for people's Product t

Photos from RideAddis's post 14/10/2020
04/10/2020

ኢትዮጵያዊው 🇪🇹የለንደን ማራቶን አሸናፊ ሆነ

በዛሬው ዕለት በአውሮፓ ምድር በእግልዝ በለንደን ከተማ በተካሄደው ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ቶላ ሹራ ቂጣጣ ድንቅ ብቃት በማሳየት --- የ2020 ለንደን ማራቶን አሸናፊ መሆኑን አስመሰከረ!

ኢትዮጵያዊው ሹራ ኪጣታ ውድድሩን በአንደኝነት ከማጠናቀቁ በተጨማሪ ሌሎች በውድድሩ ኢትዮጵያውያን የ1ኛ፣ 3ኛ፣ 4ኛ፣ 5ኛ እና 6ኛ ደረጃዎችን በመያዝ በበላይነት አጠናቀዋል።

በውድድሩ ተጠብቆ የነበረው ኢሉድ ኪፕ ቾጌ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች እጁን ለኢትዮጵያውያን ጀግኖች አትሌቶች ለመስጠት ተገዷል።

What a wonderful performance!


🇪🇹

እንኳን ደስ አለን!

https://t.me/Kiikiya

24/01/13 ዓ. ም/ Wolaita Times, S**o, Ethiopia🇪🇹

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Cherkos
Addis Ababa