Kakuun Design
Aadaan Ibsituu Eenyummaati!
02/05/2025
Gaaffii Xumuraa
==============
Hojjechiisaan (Dhaabbanni hojjettoota qacaree hojjechiisu) tokko hojjettoota isaatiif dursee inshuraansii fayyaa (medical insurance) yoo galeefii jiraate, inshuraansii hojjettootaa (workers' compensation insurance) galuufii qaba? Maaliif?
02/05/2025
የማጠቃለያ ጥያቄ መልስ
===========
አሰሪ ተቋማት ቀደም ብሎ የጤና መድን ሽፋን (medical insurance) ለሠራተኞቻቸው ገብተው ቢሆንም፣ የሠራተኞች ኢንሹራንስ (Workers' Compensation Insurance) በተጨማሪ መግባት አለባቸው። ምክንያቱም የጤና መድን ሽፋን (medical insurance) የህክምና ወጪ ብቻ የሚሸፍን ሲሆን፣ የሠራተኞች ኢንሹራንስ (Workers' Compensation Insurance) ከስራ ጋር በተገናኘ፥
• በስራ ቦታ የሚደርሱትን ጉዳቶች ይሸፍናል
• በሰረተኞች ላይ የደረሰዉ ጉዳት ከስራ የሚያስቀር ከሆነ ለሰራተኞች ደሞዝ ይክፍላል።
• በሰረተኞች ላይ የደረሰዉ ጉዳት የሞት ከሆነ ለሰራተኛዉ ቤተሰብ ካሳ ይከፍላል።
• የሚሰጠው ሽፋን የአሰሪው ጥፋት ላይ የተመሰረተ አይደለም
• በአብዛኞቹ ሀገራት የህግ አስገዳጅነት አለዉ
መልሱን በትክክል የመለሱ ተሳታፊዎች በቅደም ተከተል
1ኛ፥ Sikkoo Mandoo
2ኛ፥Guddex man
3ኝ፥ Be Emnet SEED
4ኛ፥Kebede Mengesha
5ኛ፥ Samuel Kitesa
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa