BENA

BENA

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BENA, Social Media Agency, .

Photos from BENA's post 20/09/2024

ቤት ለተቀመጥሽ እህቴ በ 600 የራስሽን ስራ መጀመር እንደምትችይ ታቂለሽ? የራሴን ስራ መስራት እፈልጋለው መነሻ ካፒታል የለኝም ካልሽ ይኸው በ600 ብር ስራ ላስጀምርሽ ነው እነዚህን 3 ሽቶዎች በ 600 ብር ሒሳብ ወስደሽ አንዱን በ300-500 መቶ ብር በቲክ ቶክ , በቴሌግራም ቻናል , በፌስቡክ በማስተዋወቅ እንዲሁም ከእህቶችሽ ከጓደኞችሽ ከጎረቤትሽ በመጀመር አንድ ማለት ትችያለሽ እንዲሁም ከቤት መዉጣት አልችልም አራስ ነኝ ካልሽም ቤትሽ ድረስ መጥተዉ ለሚወስዱ 50 ወይም 100 ብር እየቀነሽ ብትሸጪ ለአንቺ ከቤትሽ ሳትወጪ 200 እና 300 ብር ማግኘት ቀላል አይደለም በሶሻል ሚዲያ ላይ ጊዜሽን ከምታጠፊ ባገኘሽዉ አጋጣሚ ስራሽን በማስተዋወቅ ከቤትሽ ሳትወጪ ገንዘብ ስሪ😍
ሌላዉ በተለያየ ስራ ዉስጥ ላላቹ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ከስራ አጋሮቻቹ ከስራ ደንበኞቻችሁ በመጀመር የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
እባካችሁ ይህን ላይክ እና ሼር በማድረግ እድሉ ለሚያስፈልጋቸዉ እነዲደርስ ተባበሩ🙏🙏🙏
0967224335
ስራችንን እንዴት እናሳድግ?
ዛሬ ስራዬን እያስተዋወኩ በክፍል 3 ለኔ የጠቀመኝን ልምድ ላካፍላችሁ እኔ ይህንን ስራ ስጀምር ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ አልነበረም አንድ ሽቶ ታዝዤ ስሄድ በእግሬ ነበር የምሄደው ይህም የሆነበት ምክንያት በመንገዴ ያሉ ሱቆችን ሁሉ እንዲገዙኝ አግባባቸው ነበር እናንተም ብዙ ተከታይ የለኝም ብዙ ማውቀው ሰው የለኝም የምትሉ ከሆነ ሳትፈሩ ይህን መላ ተጠቀሙ በአንድ ህንፃ ውስጥ ምን ያህል ሱቆች አሉ በዛ ውስጥ ስንት ሴቶች አሉ አንዴ በድፍረት አንድ ህንፃ ላይ ገብታቹ በ100 እና በ50 ብር ትርፍ እንዲገዟቹ እያስማማቹ ሃያ ሴቶችን ለማሳመን ሞክራቹ 10 ሰቶችን አሳምናቹ ብትሸጡ እስከ 1000 ሺ ብር ትርፍ ከአንድ ህንፃ ላይ አትርፋቹ ትወጣላቹ ስጥወጡ ስልካቹን መስጠት አትርሱ ከገዟቹ 10 ሴቶች 5ቱ እንኳ ለጓደኞቻቸው ቢነግሩላቹ ቋሚ ደንበኛ አገኛቹ ማለት ነው ስለዚህ ስራ ለመስራት እየሰነፋቹ እባካቹ ስራ የለም አትበሉ ዛሬ ለኔ ስራ የጠቀመኝን እያካፈልኳችሁ ይሄ ስራ ዉስጥ ለመግባት ሽቶ ማዘዝ ከፈለጋችሁ በ0967224335 ይደዉሉልን ይህ መረጃ ለሚያስፈልጋቸዉ ሰዎች እንዲደርስ ሼር እና👍 ላይክ ማድረግ አትርሱ😍
ዉድ የሽቶ ደንበኞቻችን አዲስ አበባ ቅዳሜ ብቻ! ነፃ የዲሊቨር አገልግሎት አለን 0967224335 ከእሁድ እስከ እሁድ ሱቃችን ክፍት ነው!
የሽቶው መጠን አንዱ ጠርሙስ 35ML x 3 = 105ML ያ ማለት ኖርማል ሳምፕል ሽቶዎች 25ML ናቸው ይሄ ግን ከዛ ይበልጣል35ML ነው፡፡ ሁሉም በአበባ ሽ ታየተዘጋጀ ቢሆንም በ3 አይነት ፍሌቨር ነው፡፡

Photos from BENA's post 14/04/2024

paparazzi አይጥፋ

Website