Alex Dish Work
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Alex Dish Work, Business service, Addis Ababa.
ካነበብኩት እና ከተማርኩበት
# እስቲ_ይህችን_ውብ_መልእክት ... *
አንድ ሀብታም ሰው መስኮቱን ተመለከተና አንድ ድሃ ሰው
አንድ ነገር ከቆሻሻ መጣያው ውስጥ ሲመርጥ አየ ...
እርሱም
እንዲህ አለ "ተመስገን አምላኬ ድሀ እንኳ አልሆንኩ
አለ"።
:
ድሃው ሰው ዘወር ብሎ ተመለከተና ራቁቱን በጎዳና
የሚራመድ ሰው አየ ... እርሱም እንዲህ አለ "ተመስገን
አምላኬ እብድ እንኳ አልሆንኩ አለ"።
:
እብዱ ሰውየ ወደ ፊት ተመለከተ እና አንድ አምቡላንስ አየ
አምቡላሱን ላይ በሕመም ምክንያት የሚሰቃይና
የሚያለቅስ በሽተኛ አየ... እርሱም እንዲህ አለ "
ተመስገን አምላኬ በሽተኛ እንኳ አልሆንኩ አለ"።
:
ከዚያም የታመመው ሰውየ በሆስፒታል ውስጥ የሞተውን
ሰው ሬሳ ተመለከተ ... እርሱም እንዲህ አለ " ተመስገን
አምላኬ እንኳ አልሞትኩኝ ምክንያቱም የሞተ ሰው ፈጣሪን
አያመሰግንምና አለ"።
:
ዛሬ ስለ ሁሉም የፈጣሪን በረከቶች እና ምሕረት
ለምን አናመሰግንም?
:
* # ሕይወት * # ምንድን_ነው ?
ህይወት በተሻለ መንገድ ለመረዳት ወደ 3 ቦታዎች መሄድ
አለብህ:
* 1. ሆስፒታል *
* 2. እስር ቤት *
* 3. መቃበር *
:
በሆስፒታሉ ውስጥ ከጤና በላይ ምንም ነገር እንደሌለ
ትገነዘባለህ።
:
በእስር ቤት ነፃነት በጣም ውድ ነገር እንደሆነ
ትገነዘባለህ።
:
በመቃብር ውስጥ ሕይወት ምንም ዋጋ እንደሌለው
ትገነዘባለህ።
:
የዛሬ የምንሄደው መንገድ የነገ የሕይወታችን መሰረት
ነው።
:
ስለዚህ ትሁት እና አመስጋኝ ሁን።
ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን የተመሰገነ ይሁን።አሜን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa