Ethio today
Welcome to my page if you follow my page you get more benefits. news, blogging, information,vine ...
20/07/2025
#ጣናነሽ፪ በምስራቅ ጎጃም ዞን አቀባበል ተደረገላት 🌴🌴🌴
የአይበገሬነት ምልክት፣ የጽናት ተምሳሌት ጣናነሽ ቁጥር ፪!
በምስራቅ ጎጃም ዞን፣ በደጀን፣ በአዋበል ወረዳ፣ በደጀን እና በሉማሜ ከተማ አስተዳደር የስራ ኀላፊዎች፣ በሀይማኖት አባቶች፣ በአገር ሽማግሌዎች እንዲሁም በአካባቢው ነዋሪዎች ውብና ድንቅ በሆነው በታላቁ የአባይ ድልድይ ላይ "እምቦሳ እስሪ" ላይ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላታል።
East Gojjam Communication
20/07/2025
እናታችን የት ሊሄዱ ነው? ወደ እርሻ ነዋ ልጀ ሀገር የምትኖረው በእናንተ ነው ክብር ለእናቶች💚💛❤️
ፓስተር ሶፎኒያስ ኦርቶዶክስ ሆነ አሉ
የያዝነው የእብድ ልውውጥ ነውንዴ የክረምቱ የዝውውር መስኮት
09/07/2025
ህዳሴ ቁጥር 2
በህዳሴው መጠናቀቅና ለመመረቅ መቃረብ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ የሚገኙት የግብፅ ፖለቲከኞች በተለይ ስልጣናቸው ላይ በዚህ ምክንያት ስጋት ያንዣበባቸው ፕሬዘዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ...
በርካታ መቶ ሚሊየን ዶላሮችን አውጥተው ያሴሯቸው የደም መፋሰሶች ሴራዎች ቢፈትኑንም የህዳሴውን ግድብ ግን ከመጠናቀቅ ማስቆም ሳይችሉ ቀርተው መሸነፋቸውን ሳይወዱ በግድ ሊውጡ ከጫፍ ደርሰዋል።
ነገር ግን አልሲሲ የኢትዮጵያን የህዳሴውን መገንባት ማስቆም ባንችልም የኢትዮጵያ ሌላው አንገብጋቢ ጉዳይ የሆነውንና በነሱ ሴራ ያጣችውን ቀይ ባህር (አሰብን) ና ሌላም የባህር በር በኤደን ባህረሰላጤ ተመልሳ እንዳታገኝ የመጨረሻ የሚሉትን ካርድ ለመምዘዝ እለት ከእለት ከሚጢጢዬዎቹ የሻዕቢያና የሞቃዲሾ ባለስልጣናት ጋር እየዳከሩ ይገኛሉ ።
ይህን የግብፅን ሴራ ለመቀልበስ ቀይ ባህር አሰብን በየትኛውም መንገድ ተጠቅመን ወደ ግዛታችን ከመመለስ ባለፈ ፣ ሴረኛዋን ግብፅን ህዳሴ ቁጥር2ን በማስጀመር ሌላ ዱብዳ ልንጥልባት ለኢትዮጵያም ሌላ በፍጥነት ሚጠናቀቅ የአባይ ሸለቆዎችን በባህር ሚሞላ የኢነርጂ ምርትና ሽያጫችንን የዘመናዊ እርሻ ልማታችንን ወደ ታላቅ ከፍታ የሚወስድ ታላቅ ግድብ እውን ማድረግ አለብን ።
ግብፅ ህዳሴ ቁጥር 2(GERD-2)ን በሰማች ግዜ ምን ልትሆን እንደምትችል ገምቱ ? ፣ በተለይ እነ አልሲሲ ኤሌክትሪክ ሊጨብጡ የሚችሉበት ሁኔታ አስባቹታል ?
መረጃውን በቴሌግራም ላይ ይመልከቱ 👇👇
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Bole
Addis Ababa