Habeshawi Style
Daily Fashion, beauty and Lifestyle posts
በየቀኑ የፋሽን ፣ ውበት ፣ የአኗኗር ዘይቤ ፖስቶች ለእናንተ
18/04/2024
Telebirr engage is a new feature launched by ethiotelecom on its telebirr superapp. It aims to streamline services and provide a unified platform for customers to transact socialized and share information.
*Telebirr engage allows users to engage in individual or group text chat, share photos, audio, video and files free of internet charges. Users can settle digital payments and send or receive money seamlessly within the platform. The feature enable users to send personalized or group messages along with monetary gifts for holidays or social occasions. Customers can conveniently purchase package airtime access arrange of other services with in the telebirr superapp.
*Generally, telebirr engage combines all in one solution like digital transaction, digital finance services and hosting other applications in single platform.
*The company aims to providing cutting edge digital solutions and contribute to the realization of digital Ethiopia by 2025
ኢትዮ ቴሌኮም የዲጂታል ሕይወትን በማቅለል እልፍ ጉዳይ በአንድ መተግበሪያ መከወን በሚያስችለው " ቴሌብር ሱፐርአፕ " ደንበኞች ከመገበያየት እና ገንዘብ ከማስተላለፍ ባሻገር መረጃን በነጻ በመለዋወጥ ማህበራዊ ግንኙነታቸውን እና ቢዝነሳቸውን የሚያጠናክሩበት ቴሌብር ኢንጌጅ የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ፡፡
አዲሱ ቴሌብር ኢንጌጅ የቢዝነስ እና ግለሰብ ደንበኞች ያለምንም ተጨማሪ የኢንተርኔት ክፍያ ለተናጠል ወይም ለጋራ የጽሁፍ፣ የፎቶ፣ ድምጽ፣ ቪዲዮ እና ፋይሎችን ለማጋራት የሚያስችል ሲሆን ከዚህም ባሻገር ለበዓል ወይም ለተለያዩ ማህበራዊ ሁነቶች የተናጠል ወይም የቡድን መልካም ምኞት መልእክት ከገንዘብ ስጦታ ጋር መላክ የሚያስችላቸውን አዲስ ገጽታ አካቷል፡፡
በተጨማሪም በጭውውቶች ወቅት ገንዘብ ለመጠየቅ፣ ለመላክ እና ለመቀበል፣ ቢል ለማጋራት እንዲሁም ጥቅል ወይም የአየር ሰዓት መግዛትን ጨምሮ በርካታ የዲጂታል አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ እንዲያከናውኑ ያስችላል፡፡
22/01/2024
Edited photo of by
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa