Pro Moh
ማቴዎስ 24:14
“ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።”
አስራት የገንዘብ ጉዳይ አይደለም፤ አስራት የቃል ኪዳን ጉዳይ ነው። ከሙሴ ሕግ አስቀድሞ ከረጅም ዘመን በፊት በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ አስራት ለእስራኤል ማህበር እንደ ድንጋጌ እንዲሆንላቸው ተጽፏል። አብርሃምም የልዑል ካህን ለሆነው ለመልከጼዴቅን አስራት ሰጥቷል (ከፍሏል)።
ዘኍልቍ 18:26
“ለሌዋውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ከእስራኤል ልጆች ለእናንተ ርስት አድርጌ የሰጠኋችሁን አሥራት በተቀበላችሁ ጊዜ፥ ለእግዚአብሔር ለማንሣት ቍርባን የአሥራት አሥራት ታቀርባላችሁ።”
አስራት ክፈሉ🤔 Amen !! በሉ!!
24/10/2024
This is Gospel!!
31/08/2023
I've received 100 reactions to my posts in the past 30 days. Thanks for your support. 🙏🤗🎉
ጌታ ኢየሱስ የመጣው መንገድ ልያሳየን ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር ሙሉ ፈቃድ የሚያስገባ እውነተኛ መንገድ ሊሆነን ነው። ደግሞ አብሮን የሚጓዝ እውነተኛ እረኛ እና የዘላለም ወዳጅ ነው ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Akaki Kaliti Alem Bank
Addis Ababa
1000
19/08/2023