HTS Technology Solutions

HTS Technology Solutions

Share

We provide premium technology products. Call us or send us a message to make an order.

17/09/2023

-የመኖርያ ወይንም የስራ ቦታ ከሌባ ለመጠበቅ በልዩ ተደርጎ የተሠራ ደህንነት ካሜራ ነው

0913965867

-የራሡ የብርሀን እና የድምፅ አላርም አለው

-በጨለማ ሰው ሲመጣ ካሜራው ይበራል ወይንም አላርም ይጮሀል (እንዳይበራም እንዳይጮህ ማድረግ ይቻላል )

-ዝናብ , ፀሀይ , ቅዝቃዜ , ሙቀት አያበላሸውም

-በ wifi አማካኝነት የትም ቦታ ሆነን በሞባይል (ላፕቶፕ ኮምፒውተር ) ማየት ወይንም ,ድምፅ መስማት ,ድምፅ ማስተላለፍ ,ካማራውን ማንቀሳቀስ ይቻላል ...

-እስከ 128 GB SD CARD ስለሚቀበል ተቀርፆ ያስቀምጣል

በጨለማ በከለር ጥርት አድርጎ ማሳየት የሚያስችል NIGHT VISION አለው

4500

‪‬

HTS Technology Solutions We provide premium technology products. Call us or send us a message to make an order.

Photos from HTS Technology Solutions's post 26/03/2023

smart posture corrector

https://t.me/htstechnolgy

የሠውነት አቋም ማስተካከያ
ወገብ እንዳይጎብጥ የሚያስታውስ
vibration remind ያለው።
ለወጣት ለታዳጊ የሚሆን
2500 birr
0913965867

16/03/2023

GPS Tracker for a Vehicle
ይደውሉልን __ 0913965867

የመኪናውን አድራሻና ሁኔታ ከሙሉ መረጃ ጋር ኮምፒውተሮን ወይም ስልኮን በመጠቀም ማየት የሚያስችል

አስተማማኝ ባትሪ የተገጠመለት (45mAh battery)

በአደጋ(sos) ጊዜ በፍጥነት ለባለቤቱ የሚያሳውቅ

መኪናዎ ከገደብ በላይ የሚነዳ ከሆነ በቀጥታ ለባለቤቱ የሚያሳውቅ

በዙሪያው ያለውን ድምፅ ቀጥታ ማስተላለፍ የሚችል

መተግበሪያዎችን በመጠቀም የመኪናውን እንቅስቃሴ በቀላሉ ማቋረጥ የሚያስችል

5000 birr

0913965867

08/01/2023

Camera Doorbell

ባለካሜራ የበር ደውል

* በር ላይ ተገጥሞ ሲደወል ወደ ሞባይል ቪድዮ በመደወል በር ላይ ካለ ሠው ጋር video call የምናወራበት ነው።

*ደውል ሲደው እቤት ውስጥ ባንሆንም ማን እቤታችን እንደመጣ በሞባይላችን ማወቅ እንችላለን

*እቤት በራችን አካባቢ ማን እንዳለ / ማን እንዳለፈ / ማን እንዳንኳኳ በቪዲዮ እያየን ማወቅ እንችላለን

*night vision ስላለው በጨለማ ቪድዮ ያሳያል

*እቤት ውስጥ የሚሰማ ራሱን የቻለ ደውል አለ

*Motion Detection አለው

*SD memory card ስለሚቀበል በር አካባቢ ያለውን በቪዲዮ ቀርፆ ያስቀምጣል

4500 ብር
0913965867

Want your business to be the top-listed Home Improvement Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa