ETHIO MAPLE WOOD FLOOR

ETHIO MAPLE WOOD FLOOR

Share

We are a company specialized on the import and distribution of quality and affordable Wood Flooring products and related accessories.

12/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ.
#እንጨትወለል #ኢትዮሜፕል

08/04/2026

ለቤትዎ ልዩ ውበት እና ምቾት!
የቤትዎ ወለል የውበትዎ መጀመሪያ ነው! በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው Ethio Maple Wood Flooring ዘመናዊ፣ ጥራት ያላቸው እና ለዓይን የሚማርኩ የተለያዩ የወለል ንጣፍ አማራጮችን ይዞላችሁ ቀርቧል።

ለምን የእኛን ንጣፎች ይመርጣሉ?

-የተፈጥሮ ውበት (Engineered Wood): ለቤትዎ ሞቅ ያለ እና የተፈጥሮ ድባብን የሚሰጡ

-ለአጠቃቀም ቀላል (Laminated HDF): በቀላሉ የሚገጠሙ እና ለፅዳት አመቺ የሆኑ

-በቀለም እና በዲዛይን አማራጭ: ከቤትዎ ዲኮር ጋር የሚሄዱ በርካታ ምርጫዎች

ባዶ እግርዎትን ሲራመዱ የሚሰማዎት ምቾት እና የቤትዎ አዲስ ገፅታ እንዲያረካዎት የጥራት መዳረሻዎን እኛን ያድርጉ!

🎁 ልዩ የምስራች፦ እስከ ሚያዝያ 10 ድረስ በሚቆይ የ 10% ታላቅ ቅናሽ ቤትዎን በአዲስ መልክ ያስውቡ!
📍 አድራሻችን፦ ካዛንቺስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 23
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0966419190 / 0901000077
በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን።
#የቤትውበት #ጥራት #እንጨትወለል

29/03/2026

ለቤትዎ የተሟላ ውበት እና ዘመናዊነት በኢትዮ ሜፕል (Ethio Maple)! 🪵✨

የቤትዎ ወለል የውበትዎ መጀመሪያ ነው። ኢትዮ ሜፕል (Ethio Maple Wood Flooring) ለቤትዎም ሆነ ለቢሮዎ የሚሆኑ፣ ጥራታቸው የተመሰከረላቸውን 3 ዋና ዋና የወለል አይነቶች ይዞሎት ቀርቧል፦

✅ Solid Wood Flooring: ሙሉ በሙሉ ከተፈጥሮ እንጨት የተሰራ፣ ለረጅም ዘመን የሚቆይ።
✅ Engineered Wood Flooring: ዘመናዊ ዲዛይን ከጥንካሬ ጋር የተዋሃደበት።
✅ Laminated HDF Flooring: በተመጣጣኝ ዋጋ ውብ እና ማራኪ አማራጭ።

🎁 ልዩ ስጦታ፦ እስከ ሚያዝያ 10 ድረስ የሚቆይ የ10% ቅናሽ አዘጋጅተናል! ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይዘዙ።

📍 አድራሻ፦ ካዛንቺስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 23።
📞 ስልክ፦ 0966419190 / 0901000077

#ኢትዮሜፕል #የቤትውበት #አዲስአበባ #ጥራት

Want your business to be the top-listed Hardware Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa