Islam
Islam is my life
20/10/2021
አቤቱ ስንፍናችን ...
ስንዘናጋ እንደርሳለን ጊዜ አለን እንላለን....
ስናጠፋ ደግሞ አላህ ምህረቱ ሰፊ ነው ይምረናል እንላለን
በዚሁ መሃል ከአምላካችን ስንትና ስንት ማይልስ ርቀን አለን!!
ረሕመትህን ያ ረብ
06/03/2021
💚 አላህ ዱዓህን ከተቀበለህ
ኢማንህን እየጨመረልህ ነው
๏ መልስ ሳይሰጥህ ከቆየ ደግሞ
ትእግስትህን እየጨመረልህ ነው
๏ ከነም ካልተቀበለህ ግን የተሻለውን
ስላሻልህ እንደሆነ እርግጠኛ ሁን ።
05/03/2021
🍂 አላዋቅያን የጸጉሬን መገለጥ ይመለከታሉ
🍂 አዋቅያን ደግሞ እንግልቴን ለመረዳት
🌹💔 ጥቂቶች... በጣም ጥቂቶች ከአይኔ ጫፍ ላይ የቀረችዋን እንባዬ ያብሳሉ
Want your business to be the top-listed Event/venue in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Addis Ababa