Deborah Foundation

Deborah Foundation

Share

A child with special needs will inspire you to be a special person.

Photos from Deborah Foundation's post 15/06/2026

ዳሽን ባንክ ለዲቦራ ፋውንዴሽን ላደረገው የ 30 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን!
ይህ የተደረገልን የገንዘብ ድጋፍ፣ ፋውንዴሽናችን ይበልጥ እንዲያድግ፣ አዳዲስ ስራዎችን እንዲጀምር እና ተልእኳችንን በበለጠ ስፋት ለህብረተሰባችን ተደራሽ እንድናደርግ ትልቅ በር ይከፍትልናል።የድርጅታችንን ራዕይ ይበልጥ ለማስፋትና የጀመርናቸውን ስራዎች ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንድንቀጥል ያግዘናል። እንደ ዳሽን ባንክ ያሉ አጋሮች ከጎናችን መቆማቸው ለህብረተሰባችን ይበልጥ እንድንሰራ ብርታት ይሰጠናል።

Photos from Deborah Foundation's post 08/04/2026

የመጀመሪያው ዓመታዊ የምስጋና እና የገቢ ማሰባሰቢያ ምሽት በከፍተኛ ስኬት ተከናውኗል።በምሽቱም የአምስት ዓመታት እድገታችንን እና ለውጤታማነታችን አስተዋጽኦ ያበረከቱ አጋሮቻችንን እውቅና ሰጥተናል።የእናንተ እገዛ ለሁሉም የአይምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ህጻናት እኩል የሆኑ ዕድሎችን ለመፍጠር ይረዳናል። ከጎናችን ለቆማችሁ የዲቦራ ፋውንዴሽን ቤተሰቦች ምስጋናችን የላቀ ነው።

Our First Annual Appreciation and Fundraising Gala was a massive success. We spent an incredible evening honoring five years of growth and the partners who made it all possible.

Your support ensures that every child, regardless of their ability, has a place to shine. Thank you for being part of Deborah Foundation's family.

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Bole Sub-city
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30