MMP Relators
Let's make bigger realestate
19/11/2025
ሰመር ሪል እስቴት!
"ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ምርጫ! በመዲናችን አዲስ አበባ የቅንጦት ስፍራዎች ላይ የህልም ቤትዎን ከ ሰመር ሪል እስቴት እውን ያድርጉ!"
ሰመር ሪል እስቴት እጅግ ውድ እና ተመራጭ በሆኑ ስፍራዎች ላይ ያማረ እና ዘመናዊ ቤቶችን ይዞልዎት ቀርቧል። በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን በሚገኘው ቶፕ ቪው (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ) በሚያምር የከተማ እይታ እና በአራት ኪሎ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቦታ ላይ፣ ማህበረሰብን ባማከለ ተመጣጣኝ ዋጋ ።
🌟 በማስታወቂያ ዋጋ: በካሬ 73,000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ!
💰 በ 10% ብቻ ቅድሚያ ክፍያ! (የቤት ባለቤት ይሁኑ!)
🏦 እስከ 50% የባንክ ብድር ተጠቃሚ የመሆን እድል!
📍 የቅንጦት እና ምቹ የመኖሪያ ስፍራዎች:
• ቶፕ ቪው: በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን፣ በሚያምር የከተማ እይታ (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ)
• ሳንፎርድ አካባቢ: በአራት ኪሎ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
✨ ወርልድ ክላሲካል ዔሚኒቲ" ያሟሉ፣ ለየት ያለ የኑሮ ዘይቤን የሚያጎናፅፉ ዘመናዊ የግንባታ ዲዛይኖች። ከባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ በካሬ እና በወለል አማራጮች አሉን!
ይህ አስደናቂ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ! አሁን ይደውሉና የራስዎን ቤት ይመዝገቡ!
📲 ይደውሉ: 0930778878
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Lebu, Street
Addis Ababa
1000