ELA TECH

ELA TECH

Share

ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በ ደና መጡ

03/03/2022

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

✴️ ቨርቹዋል ሪያሊቲ -1-

🚩ምናባዊ ምስለ-እውነታ - ቨርቹዋል ሪያሊቲ (Virtual Reality)(VR)

🚩ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ማለት አሁን ካለንበት የገሀዱ ዓለም አውጥቶ ወደ ሌላ የዲጅታል ዓለም የሚዘፍቅ (Immerse) አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው።

🚩ለምሳሌ እናንተ ቤታችሁ ውስጥ ናችሁ እንበል ወይም ቢሮ ውስጥ ወይም ታክሲ ውስጥ ናችሁ...ወዘተ....ባጭሩ አሁን ካላችሁበት ቦታ ሳትንቀሳቀሱ በህይወታችሁ "ባየሁት!" ወይም "ባደረኩት!" ብላችሁ ወደ ምትመኙት ዓለም መጓዝ ብትመኙስ? ወይም

🚩አሁን ካላችሁበት ቦታ ሳትንቀሳቀሱ በአራዊቶች የተሞላ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ውስጥ መሆን ብትፈልጉስ? ሜድትራኒያን ባህር ውስጥ ከሻርኮች ጋር መዋኘት ብትመኙስ?....ወይም ደግሞ አውሮፕላን ማብረር ብትፈልጉ...

🚩ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ካላችሁበት ዓለም ሳትንቀሳቀሱ ወደ ተመኛችሁት ዓለም የሚወስድ እጅግ አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው። ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ቴክኖሎጂ ለመጠቀም ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት እንደ መነፅር ዓይናችን ላይ የምናጠልቀው መሳሪያ (Head-mounted Device) ያስፈልገናል።

Part 1
════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

01/03/2022

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

የቀጠለ...⬇️

🎭ታዲያ ግን ነሃሴ 2016 ላይ አንድ ያልታሰበ ድርጊት ተፈጸመ፥ ራሱን Shadow Brokers ብሎ የሚጠራው የHacker ቡድን የEquation Group መስርያ ቤት Serverኦችን ሰብሮ በመግባት ቡድኑ ከሚጠቀምባቸው ረቂቅ የHacking መሳሪያዎች ውስጥ የWindows ኮምፒዩተሮችን ሰብሮ በመግባት ጥቅም ላይ ይውል የነበረ Ethernal Blue የተባለ tool ለመስረቅ ችሏል።

🎭ቡድኑ በዚህ አላቆመም፥ ይህን ባደረገ በ3 ቀናት ውስጥ የሰረቀውን መሳሪያ ለመግዛት ከፍተኛውን ዋጋ ለሚያቀርብ ማንኛውም ቡድን ለመሸጥ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ፣ ይባስ ብሎም ከመሳሪያው ሽያጭ በቂ ገንዘብ ከሰበሰበ በኋላ መሳሪያውን ማንኛውም የፈለገ ሰው ይጠቀምበት ይችል ዘንድ Github ላይ ለመልቀቅ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ።

🎭እንዳለውም ቃሉን ሳያጠፍ ከወራት ቆይታ በኋላ Ethernal Blue የተባለውን መሳሪያ ለአለም ተደራሽ ይሆን ዘንድ Github ላይ አስቀምጦታል፣ በተጨማሪም ይህ መሳሪያ በአብዛኛዎቹ የኮምፒዩተር ደህንነት ተመራማሪዎች እንዲሁም ሃከሮች ጥቅም ላይ በሚውለው Kali Linux ኦፕሬቲንግ ሲስተም ውስጥ በሚገኝ Metasploit በተባለ የሃኪንግ መሳሪያ ስብስብ ውስጥ እንደ አንድ መሳሪያ ተካቶ ይገኛል።
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

12/10/2021

ወደ ፔጃችን በመግባት Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👆📺

እስኪ አንዳንድ ነገሮችን ለመለየት ለመፈለግና ለማወቅ የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖች ልጠቁማቹ!!
https://t.me/ELA_TECH
1. በፎቶ ሾፕ የተቀናበረ ወይም ሀሰተኛ ፎቶ ለመለየት የሚያገለግል አፕሊኬሽን
✅Photo identifier

2.በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ
✅File Hide expert
https://t.me/ELA_TECH
3.ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ ለመጓዝ እና ቀድመው የእርቀት መጠኑን ለማወቅ
✅Distance from me

4. አለም ላይ የሚገኘውን የአየር ሁኔታ በተጨማሪም ቀን እና ምሽት የሆኑ ሀገሮች ለመለየት
✅Global Climates
https://t.me/ELA_TECH
5. አለም ላይ የሚገኙ ታዋቂ የዜና ምንጮችን በአንድ ላይ ለማግኘት
✅Quick World News

6.የአትዮጵያን ቴሌቪዠን ጣቢያዋች በአንድ ላይ ለማግኘት
✅Ethio Tv
https://t.me/ELA_TECH
7 የአትዮጵያን አንዳንድ ጋዜጣዎች ለማንበብ
✅Ethio newspapers

8.ሶሻል ሚዲያዎችን በአንድ ላይ ለማግኘት
✅Anita iit

9.ሀሉንም ኢሜሎች በአንድ ላይ
✅Email king
https://t.me/ELA_TECH
10.በቅናሽ ዋጋ የአውሮፕላን ትኬቶችን ለማወቅ
✅Cf Cheap flight

✴️ሁሉንም በ ቴሌግራም ቻናላችን ያገኙታል 👇
https://t.me/ELA_TECH
════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ ትምህርቶች የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFe5yrJ7HTEkQlmMdw

✴️ የ youtube ቻናላችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA
══════❁✿❁════════
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Abeba
Addis Ababa