Real State Agent in Addis

Real State Agent in Addis

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Real State Agent in Addis, Estate agent, Addis Ababa.

28/02/2024

ይሄ ዉብ ነገ ነው!
ብልህ ሰው ነገን ዛሬ ይሰሯል

🏘የሪል ስቴት ፈርቃዳጅ አያት አክስዮን ማህበር

ታሪካዊና ትልቁን ዘመናዊ መንደር በመሀል አድስ አበባ እየገነባን ነዉ።
በሀገራችን አሉ የተበሉ የስነ ህንፃ ባለሞያዎች የተጠበቡበትና በዓለማችን አንቱ የተባሉ የህንፃከ ተቋራጮች እየተሳተፉበት የለው ።

ምቹ በሆነ ካባቢ መኖር ከፈለጉ ሁሉንም ያሟላ
አከራይተው ሀብት የሚያከቢቱባት
መልሰው ለመሸጥ ካሰቡም እጥፍ የሚያትርፉባት
ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ቋሚ ቅርፅ
ዘመኑን የዋጀ ዉብና ማራኪ መንደር ።

✍139,000 ካሬሜትር ስፋት ላይ የተንጠለጠለ
✍ከ56 በላይ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች
✍ከ12,000 በላይ መኖሪያ ቤቶች
✍ከ4,000 በላይ የንግድ ሱቆችን ያካተተ ለሁሉም ነገር አመቺ ።

8=ብሎክ G+አፓርታማ ከG+1-16( Dublex)
19=ሪሲደንሸል አፓርታማ ከG+1-16
27=ቅይጥ አፓርታማ ከ G+5-24(Complex appartema)
ከጂ+0-4 የንግድ ሱቆች

👂Magaala keessatti magaalaa bareeda Bira.
Bal'ina kaaree 139,000 irratti Gamoowwaan gurguddaa 58 abbaa darbii 19-35
-Mana jireenya G+1-16(Flat Appartema)
-Mana jireenya gosa viillaa G+1-16(Dublex Apartement)
-Mana jireenyaa Daldalaan wal makaa G+5-24(Dublex Apartement)
-Mana jireenyaa 12,000 ol
-Suuqiwwaan Daldalaa 4000 Ol

Qabeenya guddaa lammmi dhufutti darbu
Real isteetii guddicha Ayat irraa ni argattuu

👂እዚ ጽባሕ ጽብቕቲ እዩ!
ለባም ሰብ ጽባሕ ሎሚ ይሰርሕ

ኣብ ማእኸል ኣዲስ ኣበባ እትርከብ ታሪኻዊትን ዝዓበየትን ዘመናዊት ቁሸት ንሃንፅ ኣለና።
ኣብ ሃገርና ኣብቲ ከባቢ ብዙሓት ክኢላታት ስነ ህንጻ ​​ስለዘለዉ፡ ኣብ ዓለምና ፍሉጣት ኮንትራክተራት ህንጻ ኣይሳተፉን ኣለዉ።

ኣብ ምቹእ ሃዋህው ክትነብር እንተደሊኻ ንኹሉ የማልእ እዩ።
ተኻርዮም ድማ ዕድል ይረኽቡ
ዳግማይ ክትሸጦ እንተሓሲብካ ዕጽፊ ኣታዊ ክትረክብ ኢኻ።
ናብ ደቂ ደቆም ክመሓላለፍ ዝኽእል ቀዋሚ ቅጥዒ
ግዚኣ ዝተበጀወት ጽብቕትን ምጭውቲን ዓዲ።

👂This is a beautiful tomorrow!
A wise man works tomorrow today

We are building the historical and the biggest modern village in the center of Addis Ababa.

If you want to live in a comfortable environment, it meets all
They rent it and make a fortune
If you plan to sell it back, you will earn twice as much
A permanent form that can be passed on to grandchildren
A beautiful and charming village that has redeemed its time.

Call for more
0930774443
0712431884

https://t.me/joinchat/AAAAAEqGoScf1FLtvy6kdQ

05/01/2024

"Ninety Percent (90%)of all Millionaires become so through owning Real Estate"
[Andrew Carnebie]

የትልቅ ሪል እስቴት ባለቤት መሆን በፍጹም እንዳያምልጥዎ ።አዎ እንዳያመልጥዎት!

አክሲዮኖችን ይግዙና የአንድ ትልቅ ኩባንያ ባለቤት ይሁኑ።አያት ከሁሉም ቀደምት

አዲስ የተጀመሩ/ለግንባታ የተዘጋጀው /ሳይቶችን ከአክሲዮኑ በሚያተርፉት ትርፍ ይግዙ።

የገንዘብ ዋጋ ከቀን ወደ ቀን እየቀነሰ ነው።የባንኮች ዓመታዊ ወለድም ብሆን 10% በታች በመሆኑ ምንም ትርፋማ አይደለም።

ታዲያ ገንዘብዎትን ለምን በኛ በአያት አክሲዮን ላይ ኢንቨስት አድርገው ከ43% በላይ ትርፍ አታገኝም?

አክሲዮኑ ከ 80% በላይ ተሽጠው አልቋል።20% እርሶን ይጠበቃል ይምጡ ይጎበኙን።

🕯🎊 መልካም የገና በዓል🎉🕯

0930774443
ኤፍሬም የሽያጭ ወኪል

Join group chat on Telegram 10/12/2023

🇪🇹 ብዙ ደንበኞች ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት በድጋሜ የወጣ አክሲዮን ሸያጭ🇪🇹
አያትን የሰማ ትርፋማ
አያት በዕድገት ጎዳና ላይ...

ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!
➛በኢትዮጵያ ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

:➛በ 2015 E.c 51.38%አትርፉአል (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!

የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ...

➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
➛ 5% የአገልግሎት
➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
➛ብዛት:- 2,500 አክሲዮን
በብር:- 250,000 ብር
➛ቅድመ ክፍያ: 40%= 100,000ብር
5% የአገልግሎት= 12,500
ድምር= 112,500.00 ብር

ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

ከፍተኛ አክሲዮን መጠን እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ::ለበለጠ መረጃ
በ 0930774443 ይደዉሉ።

Join group chat on Telegram

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa