Oprifs
Organization for Prevention Rehabilitation and Integration of Female Street Children
(OPRIFS)
የጎዳና ተዳዳሪ ሴት ህፃናት መከላከያ ተሀድሶና ማቋቋሚያ ድርጅት
04/12/2025
👉For more information, tap the link and follow us. Oprifs Non-Profit Organization
13/11/2025
📌በዚህ በምስሉ ላይ የምትመለከቶት ህፃን ነጃት አወል / ልደት አወል/ በኦፕሪፍስ የሴቶች መጠለያ ውስጥ የምትገኝ ሲሆን የቤተሰቦቾን አድራሻ ማወቅ ስላልቻለች ቤተሰቦቾ ጋር ማቀላቀል አልቻልንም፡፡ ስለዚህ ልጅቶን የምታውቁ ቤተሰቦቾን የምታውቁ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች (0912794021 ፣ 0938414739 ፤ 0911617721) በመደወል እንድታሳውቁን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
👉ስም- ህፃን ነጃት አወል / ልደት አወል
👉እድሜ- 9
👉አድራሻ- ጅማ
👉የአባት ስም- አወል/ሀቢቢ
👉የእናት ስም- ሚስሮጋራ
👉የተገኘችበት ሰፈር-📍ኮልፌ ጅማ በር
ስለምታደርጉልን ትብብር ከወዲሁ እናመሰግናለን፡፡🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa