Temesgen Asnake
ጀሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል! በምክንያት የተፈጠርክባትን አለም ያለ ምክንያት ጥለሃት እንዳትሄድ ተጠንቀቅ!!
16/04/2021
The time is now........
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ /አብን/ ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የሚወዳደርበትን ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ::
አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ (ኤ ኤም ኤን) ሚያዝያ 08/2013
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ /አብን/ ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የሚወዳደርበትን ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ::
ፓርቲው የመወዳደርያ ማኒፌስቶ ይፋ ባደረገበት መርሃ ግብርም የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቱ ሰአት መሪ ቃሉም “ ጊዜው አሁን ነው መሆኑን ” ገልጿል::
ማኒፌስቶው የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ : ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን ከአለም አቀፍ ነባራዊ ሁኔታን በገመገም መልኩ የመፍትሄ አማራጮችን አካቶ የተሰናዳ መሆኑን የንቅናቄው ሊቀ መንበር አቶ በለጠ ሞላ ገለፀዋል::
ፖርቲው በምርጫው የህዝብ ድምፅ ካገኘ ጠንካራና አሳታፊ ዴሞክራሲያዊ ስርአት እንደሚገነባም ሊቀመንበሩ ጠቁመዋል::
በሰለጠን ድርድር ኢትዮጵያን የሚያሻግር ፖሊሲዎችን እንደሚከተል የገለፀው ፓርቲው አዲስ አበባን ራሷን የቻለች ራስ ገዝ ከተማ እንደሚያደርግ አስታውቋል::
የመሬት ባለቤትነት ለዜጎች የማረጋገጥ ስራ ፓርቲው እንደሚሰራ እና ህዝቡን ባሳትፈ መልኩም የህገ መንግስት ማሻሻያ እንደሚያደርግ ተገልጿል::
በዳዊት ብርሃኑ
የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ፤
በዮቱብ
https://www.youtube.com/channel/UCm94cs41tQuh-0vIfT_c9yA
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/Amnaddistv
በቴሌግራም
https://t.me/addisnewshub
በትዊተር
https://twitter.com/AddisAmn
በኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addismedianetwork_amn/
11/04/2021
31/01/2021
ሰው ሆይ ልብ በል!!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Address
Addis Ababa