Elias General Engineering

Elias General Engineering

Share

According to the Customer Needs we can make any types of machineries and designs please come and visit our compound

https://t.me/eliasengineering

23/04/2026

We Started Giving CNC Faber Laser Cutting Service, we can make any designs according to the customers needs and can cut on any sheet metals upto 14mm thickness
For more please contact and visit us ,kality Terimo industry village
የሲኤንሲ የጨረር መቁረጥ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል
በደንበኛው ፍላጎት መሠረት የፈለጉትን ዲዛይን ሰርተን እንቆርጣለን አዲስ አበባ ቃሊቲ ቴርሞ ኢንዱስትሪ መንደር ይጎብኙን ለበለጠ 0913173234

20/03/2026

የበቆሎ መፈልፈያ ማሽን
ደንቢ ዶሎ ደርሰናል
# ጥራት እና ቅልጥፍና ያለውን ማሽን አስረክበናል
* በሰአት ከ40 ኩንታል በላይ በቆሎ ይፈለፍላል
* በቀላሉ ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ ጎማ ተገጥሞለታል
* ምንም አይነት በቆሎ ስለማይሰብር ለዘር ይፈለጋል
* ከሙሉ አንድ አመት ዋስትና ጋር ይዘን ቀርበናል
$ ለበለጠ መረጃ አዲስ አበባ ቃሊቲ መነሃሪያ መገኛችን 0913173234

Want your business to be the top-listed Equipment Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Akaki Kality
Addis Ababa
WOREDA07