YogySoap
Natural Handmade Soaps Company name፡ Bezan Soaps በዛን ሳሙና ማምረቻ
https://www.instagram.com/yogysoaps/
https://t.me/YogySoaps
18/11/2024
ለቤተሰብዎ ምርጥ ሳሙና! ሜክሲኮ ኖክ ማደያ ፊትለፊት ዘይኑ ኮስሞቲክስ ያገኙታል!
በእጃችን፣ በቤታችን፣ ለልጆቻችን የሠራነውን ሳሙና ለምንወዶት ለእርሶም!
ለፊትዎ፣ ለገላዎ ለፀጉሮስ ቢሉ ምርጥ ነው!
ቴሌግራም https://t.me/YogySoaps
11/11/2024
21/09/2024
ዐዲስ ዐመት በዐዲስ ምርት
=================
ጥቂት ሳሙናዎችን አምርተናል ይዘዙን!
ዮጊ የገላ ሳሙና💪
ቴሌግራም https://t.me/YogySoaps
ጥራት በረከትና ብርካቴ(ጥበብ) ለሚያስቀድሙት
===============================
ዮጊ ሳሙናችን ከምን እንደሠራናት ምን ያክል እንደደከምንባት የምናውቅ እኛ ለቆዳችሁ፦
👉 ውበት፣
👉 ጤንነት እና
👉 ለጠቅላላውም የእድገ-ንጥር (healthy hormone) ጤንነት በአያሌው እንድትጠቅማችሁ በማሰብ ተሠርታለች።
ከዚህም የተነሳ ብዙዎች ሰፍ ብለው ተሻምተው አልያም ተለምነው የሚገዟት አይደለም። ይልቁንስ የራሳቸውም ኾነ የሚሳሱላቸው ቤተሰቦቻቸው፣ ልጆቻቸውም ጤንነት የሚያሳስባቸው እነርሱ ብቻ ፈልገው መርጠው የራሳቸው የሚያደርጓት ኾኗል።
ስለኾነም በትንሽ ቦታ፣ በውስን ቁጥር፣ በጥቂት በጥቂቱም የምናመርታት ዮጊ አነስተኛ መታዘዣ ቁጥሯ አምስት እንዲኾን ወስነናል።
ይህም ማለት "ሁለት ሦስት እስቲ ላክልን እንሞክራት" ለምትሉ ዮጊ የሙከራ ጊዜዋን ጨርሳ ጥቂቶች አስቀድመው ከፍለው የሚያስመርቷት፣ ስታልቅም ታግሰው ጠብቀው የሚሸምቷት ኾናለችና ባይኾን ከሌሎች ጋር ተዳብላችሁ ጨምራችሁ እዘዙ።
ዮጊ ጥራት፣ በረከት፣ ጥበብ ለሚያስቀድሙ ጥበብን ለሚያደንቁ፣ ለሚናፍቁ፣ ለሚያተርፉባትም ጥቂት ጥበበኛ የጥበብ ቤተሰቦች በጥበብ ተሠርታ ገንዘብ የምትደረግ ናት!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
አያት ሞል (አያት) ሜክሲኮ K. Kare ሕንጻ ዝቅ ብሎ ሰማን ሕንጻ ስር
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |