Gurage Fact Page

Gurage Fact Page

Share

ትግላችን ከጉራጌ ለጉራጌ በጉራጌ !!!

16/04/2026

"የመዥገር ፖለቲካ" እና "የመንጠቆ ፖለቲካ"

1. የመዥገር ፖለቲካ (Tick Politics)
ይህ ማለት ሲገለፅ ጥገኛነትና ተጠቃሚነት (Parasitism) ላይ ነው። መዥገር በሰውነት ላይ ተጣብቃ ደም እንደምትመጥ ሁሉ፣ የመዥገር ፖለቲካም በሀገር ወይም በድርጅት ሀብት ላይ ተጣብቆ የግል ጥቅም ማጋበስን ይገልጻል።ንጉሴ ለዘመናት በመስቃን ላይ የተጣበቀ ደም መጣጭ መዥገር ለመሆኑ በዘመናት መካከል የመስቃንን ሞት እንግልት ስደት የሚመጥ መዥገር ነው።

የንጉሴ አስረስ ባህሪው ለህዝብ ወይም ለመስቃን ማህበረሰብ የሚጨምረው እሴት ሳይኖር፣ ከስርአቱ የሚገኘውን ጥቅም ብቻ ማሳደድ ላይ የተጠመደ የዘመናት ደም መጣጭ ሴረኛ ነው።

መስቃን እየሞተ እየተሰደደ ሲሞት ሲሰደድ ሲኖር ንጉሴ አስረስ "መዥገሩ" (ጥገኛ ፖለቲከኛው) ግን እየወፈረ እየተደሰተ እየደለበ ስልጣኑን በመስቃን ስም እያካበተ እየሄደ ይገኛል።

የንጉሴ የመጨረሻ ግቡ መስቃን የሚባል ሕዝብና ግዛት እንዲፈርስ እንዲበታተን እርስ በእርሱ እንዲባላ የሚያደርግ መዥገር ነው ።

2. የመንጠቆ ፖለቲካ (Hook Politics)
ይህ ደግሞ ማጥመድንና ቁጥጥርን (Manipulation and Capturing) የሚያመለክት ነው። አሳ አጥማጅ በመንጠቆው ላይ ማጥመጃ (Bait) አድርጎ አሳ እንደሚያጠምድ ሁሉ፣ ንጉሴ እና እንደሻው ደግሞ የመስቃንን ሕዝብ ወይም ለማጥመድ የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው።

የንጉሴ የመንጠቆነት ባህሪው ምስራቅ ጉራጌ ዞን ሲመሰረት የሚጣፍጡ ግን የማይጨበጡ ተስፋዎችን በመስጠቱ፣ ስሜት ቀስቃሽ ንግግሮችን ተጠቅሞ መስቃን እንዲዘክርለት በማድረግ እና ግዚያዊ ጥቅሞችን ዞኑን በመመስረት በማሳየት የመስቃንን ሕዝብ ወደ ፖለቲካዊ ወጥመድ ማስገባት የቻለ እና የምስራቁን እና የምዕራቡን ጉራጌ ለሁለት የሰነጠቀ መንጠቆ ፖለቲከኛ ነው።

ንጉሴ በዚህ በመንጠቆ ፖለቲካ አካሄዱ በመስቃን ላይ የስነ ልቦና ጦርነት የአካልም የመንፈስም የፖለቲካ ጦርነት በማድረግ መስቃን በመሬቱ እንዲሰደድ በፖለቲካው እንዲገፋ እንዲሞት እንዲቆስል ንጉሴ እንደ መንጠቆ ቆልፎ የያዘው ሴጣናዊ የፖለቲካ ስርዓት የፈጠረ ጥቁሩ ጂኒ ነው።

ለዘመናት መስቃን ላይ እየተወዳደረ መስቃንን እንደ ክብሪት እየመታ ያለ የመስቃን የዘላለም ነቀርሳ እና ገዳይ ቡድን ንጉሴ አስረስ መሆኑን አለም እንዲያውቅልን እንፈልጋለን።አንባገነኑ እንደሻው ከንጉሴ ምክር የማይወጣ በአንድ ገበታ የሚሸኑ የእፉኝት ልጆች መሆናቸው የመስቃን ስቃይና መከራ ምስክር ነው።

ስንቱን የመስቃንን ፖለቲከኛ ንጉሴ ቆርጦ የበላ የቀን ጅብ መሆኑን መስቃን በክልል ደረጃም ይሁን በዞን ደረጃ ሰው እንዳይወጣለት ያደረገ መስቃን ላይ የተጣበቀ የመስቃን ጥገኛ ጠላት ንጉሴ አስረስ ነው።

ይህ የመዥገርና የመንጠቆ አካሄዳቸው በመሬት ዝርፊያ ላይ የተደቀነ ከባድ ውንብድናም አለ።

ቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ላይ በዲያስፎራ ሰፈር የሚገነባለት አንባገነኑ እንደሻው በባለ ሀብቱ ረድኤት አሰፋ አማካኝነት ህንፃ እየተገነባለት ይገኛል ቡታጅራ ላይ።የዲሞግራፊክ ለውጥ ፕሮጀክታቸው አንዱ ነው።

መስቃን ስቃይህን መከራህን ለዘመናት የቀበረህን ንጉሴ አስረስን በደንብ እስክታቅ መላ እስክትፈልግ ድረስ ልጆችህ የንጉሴን ተንኮልና መዥገርነት መንጠቆነት በዝርዝር እናሰጣዋለን።

እስኪዘገንናችሁ ድረስ መስቃንን እንዴት እየጮቀናችሁት እንደነበርን አጠናክረን ከመረጃ ጋር እንቀጥላለን።

ፍትህ ለመስቃን

07/04/2026

#የእንደሰሻው ጣሰው እና የንጉሴ አስረስ ተቃውሞ የማዳከም ሴሴራ ፪
1. የመስቃንን ህዝብ መከፉፈል ነው።

#ይህ እጅግ የተለመደ ስልት ነው ሕዝቡ በአንድነት ቆሞ መብቱን እንዳይጠይቅ በዘር ፣ በሃይማኖት ወይም በመዋቅር በመከፋፈል እርስ በእርሱ እንዲጠራጠር በማድረግ ተቃውሞውን ለማዳከም መስራት።

# በርግጥ ይህ ስልት እንደ ምስራቅ ጉራጌ ባሉ መዋቅሮች እጅግ አደገኛ ሊባል የሚችል ስልት ነው ምክኒያቱም በህቦች መሀል አለመተማመንን ያነግሳል ቢሆንም ግን እንደ እንደሻው ጣሰው ላሉ ስልጣናቸውን ከህዝብ በላይ ለሚወዱ አምባገነን እና ሀላፊነት ለጎደላቸው መሪዎች በደንብ ያገለግላል።

#ለዚህም ነው ሰሞኑን በምስራቅ ጉራጌ ዞን ያሉ የፓርቲ መሪዎዎች አቶ ንጉሴ አስረስ ተቃውሞ የገጠማቸው ቀጥታ ዶቢ ስለሆኑ ነው እንዳሻው ጣሳው ደግሞ ሶዶ ጉራጌ ስለሆነ ነው በማለት የሚደሰኩሩት ።
# ሌላው ከሀይማኖት ጋር የማያያዝ አፓርታይዳዊ አካሄድ ነው ሲፈልጉ ቸርች ይዘውት ይገባሉ፣ሲፈልጉ ደግሞ ቤተክርስቲያንን ይዘውት ይገባሉ የእነሱ ስልጣን አይነካ እንጂ
ሊደርስ የሚችለው ውድመት ማሰብ እንኳን አይፈልጉም።
#ይህ ሁሉ ግን የሚመነጨው ለመስቃን ህዝብ ካላቸው ጥላቻ አና የህዝቡን ጥያቄ ላለማድመጥ ካላቸው ፍላጉት ነው።

# ህዝቡን በቀጥታ በመንግስት የታጠቀ ሀይል ያስገድሉታል አለፍ ሲልም የታጠቀ ሀይል በሚስጥር አደራጅተው ያስገድሉታል ይሄን ለማስተካከል ማሰብ ግን አይፈልጉም።

#ያለመሪ ሊያስቀሩት መሪዎቹን በሽብልቅ አጀንዳ ያስጨንቁበታል ህዝቡ ተቃውሞ ሲያሰማ የመስቃን ጠንካራ መሪዎች መርጠው ከስልጣን አሸማቀው ያነሱታል አለፍ ሲል ያስሩበታል ያለውክልናም ያስቀሩታል።

#ይህ ሁሉ በደልን ተቃውሞውን ሲያሰማ ለማፈን አንድ ሆኖ እንዳይቆም በመከፋፈል ሰዎች እርስ በእርሳቸው እንዲጠራጠሩ እንዳይተማመኑ በዘር፣በሀይማኖት፣በመዋቅር ገለመሌ እያሉ በመከፋፈል በደል በማለማመድ አንድ ሆኖ አንዳይቆም ያደርጉታል።

#ስለሆነም አፓርታይደዊ የከፍፍለህ ግዛ የሆነው የአቶ እንዳሻው ጣሰው እና ንጉሴ አስረስ አገዛዝ ሳንከፋፈል አንድ ሆነን በመቆም ትግላችን እንቀጥላለን።

# አያቆምም።

#ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ፣ፍትህ በማንነት ተመርጠው ለሚታሰሩ፣ፍትህ ያለፍርድ ለሚታሰገሩ፣ለሚገደሉ!!!!!!!!

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa