Simegn

Simegn

Share

We are an interesting team, we are committed to helping you find the products you like or are intere

03/02/2023
27/01/2022

Sebscribe like sher

consent.youtube.com

06/11/2021

ሠላም
ወይ ባትፈጠሪ ትርጉሙን ባላዉቀዉ አንቺ ስትጠሪ
እሄ ዝሆን ሲወርድ የሰማይ ስባሪ
ምነው? ለጣም እንኳን ቅንጣት ሣትበኝ ትንሽ ስብርባሪ
አንቺ ባትገቢበት ማነፃፀር የለ
አንችውም ብትጠፊ ደፈረሰ የለ
ትመጭ እንደሆነ ስሚኝ አንቺ ተመን የለሽ
ቆይ እኔ እምለው ተቀናቃኝ የለሽ
ማድረግ ትችይየለ? ሁሉንም እንዳሻሽ
ሀገራት አይገዙሽ መለኪያም አይችልሽ
አለማት አቅትዋቸው ተመን አልወጣልሽ
ብር አልታተመልሽ ወረቀት አይበቃሽ
ጊዜ አልታቀደልሽ እሱም አይመጥንሽ
እና ከመንበርሽ ከነ ሙሉ ክብርሽ
ድፍርስንአጥርተሽ ምነው እሳ አልነገሽ?

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Adids Abeba
Addis Ababa