Mule
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mule, Shopping & retail, Adis ababa, Addis Ababa.
21/12/2024
የ17ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል Vs ክሪስታል ፓላስ በፍጹም የጨዋታ ብልጫ 5 - 1 ተጠናቀቀ ።
ጣፋጭ 3 ነጥብ
እንኳን ደስ አለን ቤተሰብ 👏👏👏የ17ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል Vs ክሪስታል ፓላስ በፍጹም የጨዋታ ብልጫ 5 - 1 ተጠናቀቀ ።
ጣፋጭ 3 ነጥብ
እንኳን ደስ አለን ቤተሰብ 👏👏👏
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Marde Best, Adinew Alibene
03/05/2024
ዛሬ ስቅለት ነው!!
| ተስፋ የጨለመ በሚመስልበትና ጨለማ በነገሠበት ዘመን፣ ስለ ፍቅርና ርኅራኄ የሚናገር አንድ ሰው ተከሰተ፡፡ ንግግሩ በተስፋ መቁረጥ በደነደነ ልብ ውስጥ የለውጥ ነበልባል አቀጣጠለ። ነገር ግን መልእክቱ ኃያላንን በመገዳደር፣ ሁሌም መቆጣጠርን የሙጥኝ በሚሉት ዘንድ ፍርሃትና ቁጣን ቀሰቀሰ፡፡
ወዳጄ እያለ በሚጠራው ሰው ክህደት ተፈጽሞበት፣ በውሸትና ፍትህ በማጣት ለፍርድ ውሳኔ ቀረበ፡፡ ምንም እንኳን አንዳችም ያላጠፋ ንፁህ ሰው ቢሆንም ቅሉ፣ እጅግ እኩያን ለሆኑ ወንጀለኞች የሚጣለውን ቅጣት እንዲቀበል ተፈረደበት - ስቅላት!!
የሰማይ ስባሪ የሚያህለውን መስቀል በትከሻው ሲሸከም ሰውነቱ ቢደክምም፣ መንፈሱ ግን አልተሰበረም፡፡ ወደ ቀራንዮ በሚደረገው ስቃይ የተሞላበት ጉዞ ወቅት በንቀት የተጠማዘዙ ፊቶች፣ በጥርጣሬ የተመረጉ ልቦች አጋጥመውታል። ቢሆንም፣ በዓይኖቹ ውስጥ፣ የይቅርታ ጭላንጭል፣ የማይናወጥ የፍቅር ብርሃን ፈነጠቀ።
በጎልጎታ ኮረብታ ላይ ችንካሮች ሥጋውን ቸነከሩት፤ ጭንቅላቱም ላይ የእሾህ አክሊል አደረጉበት፡፡ በመከራው ጩኸት መሃል፣ የሚያደርጉትን ለማያውቁት እየጸለየ፣ የምሕረት ቃል ተናገረ። በዚያ ታላቅ የመስዋዕትነት ጊዜ፣ ህይወቱን ብቻ ሳይሆን፣ ለሚያምኑ ሁሉ የመቤዠትን ቃል ኪዳን ሰጥቷል።
ሰማዩ ሲጨልም እና ምድር ስትንቀጠቀጥ፣ የመጨረሻ እስትንፋሱ ወደ ዘላለማዊ ንፋስ ሹክ አለ። በመከራም ውስጥ እንኳን ፍቅር ጥላቻን እንደሚያሸንፍ፣ ተስፋም ከተስፋ መቁረጥ አመድ ውስጥ እንደሚወጣ፣ በዚያ ዝምታ ውስጥ ጥልቅ እውነት በየዘመናቱ አስተጋብቷል፡፡
***
ዛሬም ብርሃነ ስቅለቱን እያሰብን በስግደት እየወደቅንና እየተነሣን ስለ እኛ ሲል የተቀበለውን መከራ እናስባለን። ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም ያድርሰን። ..........𝗙𝗼𝗹𝗹𝗼𝘄 𝗮𝗻𝗱 𝗠𝗼𝗻𝗲𝘆𝗼𝗙𝗼𝗹𝗹𝗼𝘄 𝗮𝗻𝗱 𝗠𝗼𝗻𝗲𝘆.𝗙𝗼𝗹𝗹𝗼𝘄 𝗮𝗻𝗱 𝗠𝗼𝗻𝗲𝘆Chrome
Google ChromehGoogle Chromen CentChristian Center Church PA Christian Center Church PA.Christian Center Church PAoChristian Center Church PAa ChrisEthiopia Christ for the Nations Bible collegeeEthiopia Christ for the Nations Bible collegenEthiopia Christ for the Nations Bible collegeBEthiopia Christ for the Nations Bible collegeeEthiopia Christ for the Nations Bible collegeeEthiopia Christ for the Nations Bible collegeEthiopia Christ for the Nations Bible college
26/04/2024
ያብባል ያብባል ቡናችን ይፈካል
ይደምቃል ይደምቃል ቡና ያሸበርቃል×2
አማረመት ሜዳው አማረበት
አማረበት ሜዳው አማረበት×2
ኢትዮጵያ ቡና ሲጫወትበት
ድል ነው ዛሬ ድል ነው ዛሬ
ድል ነው ዛሬ ዛሬ ነው ×2
ስንገባ ከሜዳው ቡኒ ቢጫ ለብሰን
የማሸነፍ ወኔን ሁልጊዜም ተላብሰን
ማንም የለም እኛን ችሎ የሚያቆመን
ከማሸነፍ ማማ ደርሶ የሚያወርደን
ከማሸነፍ ማማ ደርሶ የሚያወርደን
አማረበት ሜዳው አማረበት
አማረበት ሜዳው አማረበት ×2
ኢትዮጵያ ቡና ሲጫወትበት
ድል ነው ዛሬ ድል ነው ዛሬ
ድል ነው ዛሬ ዛሬ ነው ዛሬ ×2
እንደ ንስር ከንፈን እርቀን በረናል
ከቡና ጫፍ ሚደርስ ከወዴት ይገኛል
ሁልጊዜም ወደፊት ይጓዛል ቡናችን
ዘላለም ታላቅ ነው ውዱ ክለባችን
ዘላለም ታላቅ ነው ውዱ ክለባችን
አማረበት ሜዳው አማረበት
አማረበት ሜዳው አማረበት ×2
ኢትዮጵያ ቡና ሲጫወትበት
ድል ነው ዛሬ ድል ነው ዛሬ
ድል ነው ዛሬ ዛሬ ነው ዛሬ ×2
ስንተሳሰር ቡና
ባንድላይ ሆነን ቡና
ከመንገዳችን ቡና
የለም ሚያቆመን ቡና
ለክለባችን ቡና
ቃልኪዳን ያለን ቡና
የኢትዮጵያ እግርኳስ ቡና
እስትንፋሶች ነን ቡና
የኢትዮጵያ እግርኳስ ቡና
እስትንፋሶች ነን ቡና
ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ
🎧 💪
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Adis Ababa
Addis Ababa