IStar Technologies
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from IStar Technologies, Software Company, Bole Road, Wereda 17, Addis Ababa.
24/09/2022
ድረ-ገጽ እና የስልክ ላይ መተግበሪያ ለድርጅቶ ወይንም ለኦንላይን ስቶሮ ማሰራት ይፈልጋሉ?
እንግዲያዉስ ድርጅታችን ፍላጎቶን የሚያሟሉ ድረ-ገጽ እና የስልክ ላይ መተግበሪያዎችን በመስራት እና አሰፈላጊዉን ሁሉ እገዛ በማድረግ ድርጅቶን/ኦንላን ስቶሮን በመቶ ሺዎች ለሚደርሱ ተጠቃሚዎች ሰራዎን በማስተዋወቅ መገበያየት እንዲችሉ ዛሬዉኑ በመደወል በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ፡፡
24/09/2022
ለሆቴሎች፣ ለኢንፖርት እና ኤክስፖርት፣ ለአስጎብኚ ድርጅቶች፣ ለኦንላይን መገበያያ እና ለአዲስ ድርጅቶች እና ለሌሎችም ድረ-ገፅ (Website) በተመጣጣን ዋጋ ፓኬጆችን አዘጋጅተናል፡፡ ካሉን የፓኬጅ አማራጮች በመውሰድ ስራዎን እና ገቢዎን ያሳድጉ፡፡
በተጨማሪም:
-የሶፍትዌር ዴቨሎፕመት (Software Development)
- የሞባል መተግበሪያ (IOS & Android Apps Development)
- የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ (Social Media Advertising)
- የግራፊክስ ዲዛይን እና (Graphic Design)
- የኔትወርክ ዝርጋታ (Network Installation) ስራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Bole Road, Wereda 17
Addis Ababa