Ethio Color Media

Ethio Color Media

Share

Ethio Color Media
ኢትዮጵያዬ ቀለም!

12/08/2022

Ethiopia completes third GERD filling

The third filling of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) has been completed, according to the Ethiopian Electric Power (EEP).

The announcement was made just one day after the second turbine of the dam became operational, adding 375 mw of electricity to the national grid. EEP said the water is now flowing above the reservoir.


Grand Ethiopian Renaissance Dam

05/08/2022

መቀሌ ደርሰው የተመለሱ ልዩ መልዕክተኛች ሁኔታውን እንዳላስደሰተው መንግስት አስታወቀ

በአሜሪካ የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልእክተኛ ማይክ ሀመር የተመራው የመልዕክተኞች እና የአምባሳደሮች ልዑክ የመቀለ ቆይታ ከሰላም ንግግር ይልቅ በህወሀት በተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ እንደነበር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በትዊተር ገፃቸው ገለፀዋል።

እርግጥ የሆነ የሰላም ንግግር እንዲጀመር ከማድረግ አንፃር ተጨባጭ ነገር አላመጡም ያሉት አምባሳደሩ ይልቁንም የመልእክተኞቹ እና የአምባሳደሮቹ ቡድን በህወሓት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ላይ አተኩሯል በማለት ገልፀዋል።

የተቋረጡ አገልግሎቶችን ከመመለስ አኳያ መንግስት ዝግጁ መሆኑን ያነሱት አምባሳደሩ ለዚህ መሳካት የጎደለው ነገር መሟላት እንዳለበት በመግለፅ የጎደለው ሁኔታዎቹን ማመቻቸትና ሰላምን በንግግር መጀመር እንደሚያስፈልግ አስምረውበታል።

የዲፕሎማቶቹ ቡድን የጋራ መግለጫ "ያልተገደበ የሰብአዊ እርዳታ" ጉዳይን አሁንም በድጋሜ ማንሳቱን በመግለፅ መንግስት ጥያቄው ቀድሞ የመለሰው መሆኑን ጠቁመዋል።

አምባሳደር ሬድዋን ወደ መቀለ የሚደረጉ በረራዎች ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም ካሉ በኋላ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎችም እንዲሁ ክልከላ የለባቸውም ብለዋል። የነዳጅ ጉዳይ በተመሳሳይ መልስ ማግኝቱን ግልፀዋል።

የአፍሪካ ህብረት ብቸኛው የንግግር መንገድ እንደሆነ አምባሳደሩ በመልዕክታቸው አረጋግጠዋል።

Ethio Color Media

ጦቢያ Tobiya New Ethiopian music Video 2022-Ha Geez 02/08/2022

Tobiya New Ethiopian music

ጦቢያ Tobiya New Ethiopian music Video 2022-Ha Geez

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Arat Kilo
Addis Ababa