Emboss Creative studio

Emboss Creative studio

Share

Ethiopian creative design studio specializing in branding, typography, publication layout, motion graphics and interior related design works

Photos from Emboss Creative studio's post 13/09/2025

ያለፈውን ዓመት ልዩ ልዩ የዲዛይን ስራዎችን በመስራት በተሳካ ሁኔታ አሳልፈናል - አብራችሁን ለነበራችሁ #ደንበኞቻችን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

🌼 እንኩዋን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰዎ 🌼

አሁንም ማንኛውንም አይነት የግራፊክስ የዲዛይን ሥራ ሲያስቡ ምርጫዎ ያርጉን

Emboss Creative Studio

🌼 ብራንዲንግ (ሎጎና ተያያዥ ስራዎች)
🌼 መፅሐፍ እና መፅሄት
🌼 ለህትመት የሚፈልጉት ልዩ ልዩ ዲዛይኖች
🌼 ለሶሻል ሚዲያዎ የሚፈልጉት ልዩ ልዩ ዲዛይኖች
🌼 ኢሉሥትሬሽንስ
🌼 እንዲሁም intirior ዲዛይን ስራዎችን እንሰራለን

☎️ 0987285369 ይደውሉ
በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ

Photos from Emboss Creative studio's post 26/04/2025

የዚህ መፅሐፍ የዲዛይን ሥራ ላይ ተሳታፊ መሆን በመቻላችን ደስታ ይሰማናል🙏


ለመፅሐፍ ዲዛይን እና ፕሮሞሽን ሥራዎ እኛ አለንልዎ✅

------------------------------------------
መፅሐፉ የሚመረቀው
- ግንቦት 2/2017
- በኮተቤ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ ነው
ለበለጠ መረጃ https://t.me/fanspulpit

Photos from Emboss Creative studio's post 06/11/2024

ደረጃውን የጠበቀ የድርጅቶን ካምፓኒ ፕሮፋይል ውበት በተላበሰ መልኩ እንሰራለን:: ለልዩ ልዩ የድርጅቶ የዲዛይን ሥራ አብረውን ይስሩ::
Emboss creative studio®

ይደውሉልን:
0987285369

24/09/2024

📌ከደንበኞቻችን አንደበት

በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ!
Emboss creative studio®️

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


YK_12_3622_St
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 20:30
Tuesday 08:30 - 20:30
Wednesday 08:30 - 20:30
Thursday 08:30 - 20:30
Friday 08:30 - 20:30
Saturday 08:30 - 13:30