Abel computech
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abel computech, Shopping & retail, Addis Ababa.
25/10/2025
MacBook Pro M3 Max
🍏14.2-inch (diagonal) Liquid Retina XDR display
3024-by-1964 native resolution at 254 pixels per inch
🍎36GB unified memory
⚙️1TB SSD
🖼Touch ID
1080p FaceTime HD camera
Three Thunderbolt 4 (USB-C) ports
Mint Condition
14 Cycle Count
💰 410k 💻 A B E L
HIGH END Laptops and Desktops
Normal Laptops
Microsoft Surface
Graphics Cards
Peripherals .....
Web Development
25/10/2025
NVIDIA DGX SPARK
Nvidia DGX Spark 4TB (unopened )
• NVIDIA Gb10 Grace Blackwell superchip
• 1 PFLOPS of FP4 Ai Performance
• 128Gb of coherent, unified system memory
• ConnectX-7 Smart NIC
• 4 TB NVME.M2 with self-encryption
• 150mm L x 150mm W x50.5mm H
💻 A B E L
HIGH END Laptops and Desktops
Normal Laptops
Microsoft Surface
Graphics Cards
Peripherals .....
Web Development
ℹ️ contact us👇
📩
https://a
📞 0942405108
https://maps.app.goo.g
23/05/2025
❤ ሰውሪኝ
ከዘመን ፍጻሜ ከጨለማ ስራ
ሰውሪኝ እናቴ ስምሽን ስጠራ
በትዕቢት በድፍረት በኃጥያት ከመኖር
ነፍሴ ተሰቃይታ በስጋ ከመዞር
ንግግር ከሞላው ከአንደበት ህይወት
ምግባርን ከጠላ ውሸት ከሞላበት
እብደት ብልጠት ሆኖ ክፋት መጫወቻ
ተንኮል እውቀት ሆኖ ከሞላው ጥላቻ
እንሰሳ ተወዶ ሰው ከረከሰበት
ህሊናውን አጥቶ ፍጥረት ከሚያልቅበት
መካሰስ መጣለታ መጋደሉ ሞልቶ
ፍዳ ከበዛበት ሰው ማስተዋል አጥቶ
ምግባርና ሃይማኖት እውነት ከሌለበት
ሰይጣን ስጋ ለብሶ ከሚከበርበት
ትንቢት ተፈጽሞ ሁሉ ከሆነበት
በምልጃሽ ሰውሪኝ ባክሽ ኪዳነምህረት
❤ እናቴ ኪዳነ ምህረት! አንቺ ብቻ ተስፋችን ነሽ። ተነግሮት የሚያደምጥ፣ አድምጦ የሚያስተውል፣ አይቶ የሚመለከት፣ መርምሮ የሚገነዘብ፣ ካለፈው የሚማር፣ የሚመጣውን የሚያስተውል ሰው የለም። እናቴ ስጋ ለብሰናል እንጂ ሀሳብ ምኞት ስራችን ሁሉ የአጋንንት ሆኗል። እንግዲህ እንደቀደመው አባቶቻችን ጊዜ ዛሬም ተስፋችን አንቺ ብቻ ነሽ። እኛማ በእብደታችን እርስ በእርስ በመነካከስ በመጠላላት በኩፉ ስራ ማለቃችን ነው። ከላይ እንጂ ከእንግዲህ ስጋ ከለበሰ የሚገኝ መፍትሄ የለም። የአስራት ልጆችሽ ነንና አደራ እናቴ ተመልከቺን። ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏
🌺 እናቴ ማርያም ውድድድ የምታደርገኝ አቤል ነኝ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa