Dr Samuel Hailu - Addis Ortho
Orthopedic Surgeon, subspecialist in Hip-Knee Replacement & fractures. Trained in USA-Canada-Belgium.
ጉልበት በሰውነታችን ውስጥ ካሉ መገጣጠሚያዎች ሁሉ ትልቁና ውስብስቡ ነው።
ክብደትን ለመሸከም፣ ጫናን ለመቋቋም እና ወደ ፊት እንድንራመድ ታስቦ የተገነባ የሰውነታችን የዝውውር ማዕከል ነው።
በውስጡም አጽመ ልባስ ተብሎ የሚጠራው ለስላሳ አካል አጥንቶች እርስ በእርስ እንዳይፋተጉና ያለምንም ግጭት እንዲንቀሳቀስ ያደርጋል።
ጅማቶች ደግሞ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ እንኳን መገጣጠሚያው ሳይናጋና የመክዳት ስሜት ሳይኖር በጽናት እንዲቆም ኃላፊነቱን ይወስዳሉ።
ይሁን እንጂ የጉልበት ጤና በሚዛናዊነት ላይ የተመሰረተ ነው። ጡንቻዎቻችን ሲጠነክሩ ጉልበታችንን እንደ ጋሻ ይጋርዱለታል፤ የጡንቻ መድከም ግን ያልተገባ ጫናን ይፈጥራል።
ትክክለኛ ያልሆነ የሰውነት አቋም ፣ ከፍተኛ ክብደት እና ጫና ውጥረትን ይጨምራል፤ ይህም ደግሞ በጊዜ ሂደት እየተከማቸ ለትልቅ ህመም እና ስቃይ ይዳርጋሉ።
ከባድ ጉዳት ያለ ምልክት ለረጅም ጊዘ ሊቆይ ይችላል፤ ህመም ደግሞ ዘግይቶ ብቅ ይላል።
ከፍተኛ የጉልበት ህመም እያስቸገርዎት ከሆነ በአዲስ ኦርቶ የሚገኙ ባለሙያዎቻችንን ዛሬውኑ ያማክሩ!
The knee is the largest joint in the human body, a complex system built to carry weight, absorb force, and keep us moving forward.
It’s not just a hinge. it’s a transfer point where the ground's force meets our weight.
Inside, smooth cartilage allows bones to glide without friction, while ligaments keep the joint stable even under intense pressure.
However, knee health depends on balance. Strong muscles act as a shield, but weakness shifts the load to places it shouldn't be.
Poor posture, obesity and movement patterns amplify small errors over time, causing damage to build quietly in the dark.
Our knee doesn’t fail suddenly; it adapts until it simply cannot anymore.
Experiencing knee pain? The experts at Addis Ortho can help. Book your consultation today!
አንዳንዶች ከቀዶ ህክምና በኋላ በፍጥነት የሚያገግሙበት ሚስጢር ምንድነው?
ሚስጥሩ ያለው ከቀዶ ህክምናው በፊት በሚደረግ ጥንቃቄ ላይ ነው! በአዲስ ኦርቶ ውጤታማነትን የምናረጋግጠው በእነዚህ መንገዶች ነው፡
1 የስኳር መጠን፦ ስኳር ካለብዎት(HgbA1C < 7) መሆኑን ማረጋገጥ።(ድንገተኛ ቀዶ ሕክምናን አያጠቃልልም)
2 ልምድ፦ ሲጋራ ማቆም ቁስል ቶሎ እንዲድን ይረዳል።
3 ዝግጁነት፦ ምርኩዝ ወይም ወከር አስቀድሞ መልመድ።
4 ንጽህና፦ ከቀዶ ህክምና 6 ሰዓት በፊት ምግብ ማቆም እና የሰውነት ንጽህና።
ከመገጣጠሚያ ህመም ነፃ ለመሆን በትክክለኛው መንገድ ይጀምሩ!
0933919299 በቀጥታ ይደውሉልን ወይም ባዮ ላይ ባለው ሊንክ ቀጠሮ ይያዙ።
_ _
Why do some joint replacements heal faster than others?
The secret isn’t just in the OR it’s in the preparation. At Addis Ortho, we ensure safety by checking:
1 Sugar Levels: if you are diabetic (HgbA1c < 7) is a must (except in emergency cases)
2 Habits: Quitting smoking = faster healing.
3 Mobility: Learning to walk using walkers before the operation.
4 Day-of Rules: Strict 6-hour fasting and hygiene protocols.
Ready for a life without joint pain? Let’s do it right.
0933919299 Call us directly or click the link in bio to start your journey.
ትንሳኤ... መነሳት ነው!
ከውድቀት መነሳት፣ ከህመም መፈወስ፣ አዲስ ህይወት መጀመር!
በዚህ ታላቅ በዓል ካሰቡት ቦታ ደርሰው፣ ከሚወዷቸው ጋር ተቃቅፈው፣ በደስታና በጤና እንዲያከብሩ ከልብ እንመኛለን።
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
የምንግዜም የአጥንት ህክምና አጋርዎ አዲስ አርቶ!
መልካም በዓል!
- -
Resurrection... means rising!
It is rising from a fall, healing from pain, and starting a new life!
On this great holiday, we sincerely wish for you to reach your destination, embrace your loved ones, and celebrate in health and happiness.
Wishing you a blessed and peaceful Easter!
Your trusted orthopaedic partner Addisortho
#ፋሲካ #ትንሳኤ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa