Toma Coffee
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Toma Coffee, Addis Ababa.
02/08/2024
ቶማ ቡና በልዩ ጣዕማቸው የሚታወቁትን የ ይርጋጨፌ : የጉጂ :የ ሲዳማ :የ ጅማ እና እንዲሁም የሌሎች አካባቢዎችን ቡና ደረጃዉን በጠበቀ ማሸግያ በጥራት ከ ዉጭ ባስገባነው መቁያ እና መፍጫ ማሽን ቆልቶ እና ፈጭቶ አቅርቦሎታል ::
ለካፌዎች ፤ ለሬስቶራንቶች ፤ለሆቴሎች
ለድርጅቶች እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች ለተሰማሩ ቢሮዎች እና ግለሰቦች ያሉበት ድረስ እናቀርባለን ::
ይመርጡታል ፤ ይጠጡታል ከዚያም ይደጋግሙታ ! ቶማ ቡና ልዩ ነው!!
በልዩነት በንፅህና በጥራት የተዘጋጀ።
ይደውሉ ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን።
ስልክ 0976 65 06 30
0911 65 93 03
19/07/2024
Toma coffee has been delivered for our New York City consumers!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the restaurant
Telephone
Website
Address
Addis Ababa