Liyu Bus

Liyu Bus

Share

የተለያዩ ባሶችን ትኬት ባሉበት ቦታ ሆነው በልዩ ባስ አፕልኬሽን ይቁረጡ የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ የሁሉንም ባሶች የጉዞ መረጃ በቀላሉ ያግኙ የልዩ ባስ ሞባይል አፕልኬሽንን በማውረድ ብቻ 100 ማይልስ ስጦታ ያገኛሉ

10/01/2026

የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተጠቀሰው የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደቡ መጠሪያ የጥሪ ማዕከል ኦፕሬተር
ብዛት----------------- 3
ጾታ------------------- ሴት
የስራ ቦታ-------------- ሀያሁለት ጎላጎል አካባቢ
የስራ ሰአት ፈረቃ
ከጠዋቱ 12፡30 – 7፡30
ከሰአት 8፡00 እስከ ምሽት 2፡00
የትምህርት ዝግጅት ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
አመልካቾች ተገቢውን የትምህርት ማስረጃ በማያያዝ የመኖሪያ አካባቢያቸውን እና መስራት የሚፈልጉበትን ፈረቃ ሰአት በመጥቀስ እስከ ጥር 4 ቀን 2018 ዓ.ም በቴሌግራም ቁጥራችን 0929839439 ላይ መላክ ይችላሉ
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ 9439 ወይም +251116671805 ይደውሉ፡፡

Want your business to be the top-listed Transport Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Hayahulet
Addis Ababa