Yewalashet G
“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ
01/03/2025
“አንዳንድ ደቀ መዛሙርትንም አገኘ፦ ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀበላችሁን? አላቸው። እነርሱም፦ አልተቀበልንም መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ስንኳ አልሰማንም አሉት።”
— ሐዋርያት 19፥2
“እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው።”
— ናሆም 1፥3
01/07/2024
#የሻኪሶ #አማኑኤል ሕብረት ቤ/ክ #ከኤልቶላድ ሚኒስትሪ ጋር ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ ላይ በሻኪሶና በአከባቢው የምትገኙ ሁላችሁ ቅዱሳን ኑ የጌታን ጸጋና በረከት ተካፈሉ
09/06/2024
የእግዚአብሔር ቃል ለኤልያስ መጣለት፤ “ሄደህ ለአክዓብ ተገለጥ፤ እኔም በምድሪቱ ላይ ዝናብ አዘንባለሁ።”
1 ነገሥት 18:1
25/05/2024
2ኛ ነገሥት 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ነቢዩም ኤልሳዕ ከነቢያት ልጆች አንዱን ጠርቶ እንዲህ አለው፦ ወገብህን ታጥቀህ ይህን የዘይት ማሰሮ በእጅህ ያዝ፥ ወደ ሬማት ዘገለዓድም ሂድ።
² በዚያም በደረስህ ጊዜ የናሜሲን ልጅ የኢዮሣፍጥን ልጅ ኢዩን ታገኘዋለህ፤ ገብተህም ከወንድሞቹ መካከል አስነሣው፥ ወደ ጓዳም አግባው።
³ የዘይቱንም ማሰሮ ይዘህ በራሱ ላይ አፍስሰውና፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በእስራኤል ላይ ንጉሥ ትሆን ዘንድ ቀባሁህ በለው፤ በሩንም ከፍተህ ሽሽ፥ አትዘግይም።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa