NZ Communications
Event • Marketing • Promotion • Production
We create, connect, and communicate with purpose
06/03/2026
We’re looking for a Graphic Designer who can bridge the gap between a rough sketch and a masterpiece. If you’re a master of the Adobe Creative Suite and have a passion for high-impact visual storytelling, we want you on our team. 🤝
📍 THE ROLE: Graphic Designer
As our lead visual creator, you’ll be responsible for elevating the NZ Communication brand and delivering top-tier assets for our diverse client base. 📈
Key Responsibilities:
🖌️ Visual Strategy: Conceptualize and execute high-quality designs for social media, digital advertising, and brand identity.
💡 Creative Collaboration: Work alongside our strategy team to turn client goals into engaging visual narratives.
🛠️ Brand Guardianship: Maintain consistency across all platforms while pushing the boundaries of modern design trends.
🚀 Output Excellence: Deliver polished, professional assets that drive reach and engagement.
To Apply, use the following phone number: 0928268888 - 0928278888
25/02/2026
ሙዚቃ፣ ፍቅር እና ድንቅ ትዝታ! 🎶❤️
በ "The Exclusive Valentine" የነበረው የኮንሰርት ድባብ እና ምርጥ የሙዚቃ ስራዎች ምሽቱን ልዩ አድርገውታል። 🎤✨
በዚህ ውብ መድረክ ላይ የጋብቻ ጥያቄ አቅርባችሁ "አዎ" ለተባባላችሁ ጥንዶች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 💍🥂
የፍቅር እና የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ! 🌹🙌
ዝግጅታችንን ጨርሰናል! እናንተስ ተመዘገባችሁ?
✨ "The Exclusive Concert” ነገ ነው! 🎤🔥
የዳዊት ፅጌ እና የኮከብ ዘፋኞች ኮንሰርት ምሽት እንዳያመልጣችሁ ዛሬውኑ ቦታችሁን አስይዙ! 🎟️💃🕺
🔗 ይመዝገቡ፦ www.theexclusivevalentine.com 🌐
📞 ስልክ፦ 0904040468 | 0933232373 📱
🌸 ❤️ 🥂 🇪🇹 💍 🏰 🎶 ✨ 📣
12/02/2026
በቤኑና ቪሌጅ የሚደረገው ታላቁ "The Exclusive Concert" ሊጀምር የቀሩት 2 ቀናት ብቻ ናቸው!
ቆጥሮ ለማይጠገብ ትዝታና በኢትዮጵያ ለሚደረገው እጅግ ልዩ የፍቅር ምሽት ዝግጅታችንን አጠናቀናል። አብዛኞቹ ቦታዎች ተይዘዋል፤ የቀሩት ዕድሎች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው! 🔥
የሚጠብቋችሁ ድምፃውያን፡
🎤 ዳዊት ጽጌ (Dawit Tsige)
🎤 ገዳ ሃምድዳ (Gadaa Hamdaa)
🎤 አዲስ ሙላቱ (Addis Mulatu)
🎤 መስፍን ሽፈራው - ቤቢ (Mesfin Shiferaw)
አሁን የሚገኙ ፓኬጆች፡
💎 Exclusive Love: 6 ቦታዎች ብቻ! (199,999 ብር) — ለንጉሳዊ መስተንግዶ 👑
🥂 Love Nest: 32 ቦታዎች ብቻ! (80,000 ብር) — ለፍፁም ሮማንቲክ ምሽት ✨
📍 ቦታ፦ ቤኑና ቪሌጅ (Beynouna Village)
📅 ቀን፦ የካቲት 7 እና 8 (February 14 & 15)
የፍቅር ቀጠሮዎን ዛሬውኑ ያረጋግጡ! 👇
🔗 ይመዝገቡ፦ www.theexclusivevalentine.com
📞 ስልክ፦ 0904040468 | 0933232373
ይህ ምሽት በታሪክ ብቻ የሚወራ ሳይሆን፣ እናንተም የታሪኩ አካል የምትሆኑበት ነው! ❤️
12/02/2026
የመጨረሻ 48 ሰዓታት! ⏳
በቤኑና ቪሌጅ ለሚካሄደው "The Exclusive Concert" የቀሩት ሁለት ቀናት ብቻ ናቸው። አብዛኞቹ ቦታዎች ተይዘዋል ፣ እድሉ እንዳያመልጥዎ ይህ ታሪካዊ ምሽት ላይ መገኘት አለባችሁ!
🎤 ዳዊት ጽጌ (Dawit Tsige)
🎤 ገዳ ሃምድዳ (Gadaa Hamdaa)
🎤 አዲስ ሙላቱ (Addis Mulatu)
🎤 መስፍን ሽፈራው - ቤቢ (Mesfin Shiferaw)
📍 ቦታ: ቤኑና ቪሌጅ (Beynouna Village)
📅 ቀን: የካቲት 7 እና 8 (February 14 & 15)
Exclusive Love: 6 ቦታዎች ብቻ! (199,999 ብር)
Love Nest: 32 ቦታዎች ብቻ! (80,000 ብር)
የፍቅር ቀጠሮዎን ዛሬውኑ ያረጋግጡ! 👇🥂
እዚህ ጋር ይመዝገቡ🔗 www.theexclusivevalentine.com
📞 ስልክ፡ 0904040468 | 0933232373
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 02:00 - 12:00 |
| Tuesday | 02:00 - 12:00 |
| Wednesday | 02:00 - 12:00 |
| Thursday | 02:00 - 12:00 |
| Friday | 02:00 - 12:00 |
| Saturday | 02:00 - 12:00 |