Besufikad Rolling Shutter Import
ye shter sira ሮሊንግ ሻተር፣ መረብ ሻተር፣ ዲናሞ ሻተር
የመስጂድ በር
ተንሸራታችና ተጣጣፊ ሻተር በር
ሮሊንግ የሻተር ስራ Rolling Shutter Works 0911402762 0912892762
ሮሊንግ የሻተር ስራ
Rolling Shutter Works
@ ሀይል የሚሰበሰብ እና የሚዘረጋ ሻተር። መብራት በማይኖር ጊዜ ሰንሰለት በማሽከርከር የሚከፈትና የሚዘረጋ ሻተር።
ዲናሞ ሻተር
መረብ ሻተር
የብረት ሻተር
ቨርቲካል ሻተር
ሀርሞኒካ ሻተር
ጋልቫናይዝድ ሻተር
ቬንሺያን ሻተር
https://t.me/RollingShutterWorks
https://m.facebook.com/RollingShutterWorks/
[email protected]
https://rolling-shutter-works.tumblr.com
http://maps.google.com/?cid=7392948620158686266&hl=en&gl=us Churchill Ave, Addis Ababa, 9.025242,38.752046
https://t.me/RollingShutterWorks/195
#በር
#ሮሊንግ #የሻተር #ስራ
091 140 2762
05/10/2025
የሻተር በር አይነቶች
1. ጋልቫናይዝድ ሻተር
2. ሜታል ሻተር
3. አርሞኒካ ሻተር
4. መረብ ሻተር
5. ግሪል ሻተር
6. ወንፊት ሻተር
7. ክፍት ክፍት ሻተር
8. ፕላስቲክ ሻተር
1.1 ጋልቫናይዝ ሻተር
ጋልቫናይዝ ሻተር ቀለም የማይፈልግ የማይዝግ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።
2.1 ሜታል ሻተር
ሜታል ሻተር ቀለም የሚቀባ በጊዜ ሂደት የሚዝግ ነው። በየ ጊዜው ቀለም መቀባት ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።
3..1 አርሞኒካ ሻተር
አርሞኒካ ሻተር በርብራብ ብረት መሀል መሀል ላይ በX ተሰርቶ ወደ ጎን የሚሰበሰብ የሚዘረጋ የሻተር አይነት ነው። መሀል መሀሉ ክፍት ነው።
4.1 መረብ ሻተር
መረብ ሻተር ቶንዲኖ ብረት በማጣጠፍ የሚሰራ ነው። ቀለም ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። መሀል መሀሉ ክፍት ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።
5.1 ግሪል ሻተር
ግሪል ሻተር ቶንዲኖ ብረት በመረብረብ የሚሰራ ነው። ቀለም ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። መሀል መሀሉ አራት ማእዘን ክፍት ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።
6.1 ወንፊት ሻተር
ወንፊት ሻተር ቀለም የሚቀባ በጊዜ ሂደት የሚዝግ ነው። በየ ጊዜው ቀለም መቀባት ይፈልጋል። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። መሀል በሀሉ ትንንሽ ቀዳዳ ያለው ወደ ውስጥ የሚያሳይ የሚያሳይ ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።
7.1 ክፍት ክፍት ሻተር
ጋልቫናይዝ ሻተር ሆኖ መሀል መሀል ላይ አራት መአዘን ክፍተት ያለው ነው። ቀለም የማይፈልግ የማይዝግ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በእጅ በሚጎች እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።
8.1 ፕላስቲክ ሻተር
ፕላስቲክ ሻተር ከፕላስቲክ ሞልድ የተሰራ ነው። ወደ ላይ የሚጠቀለል፣ ወደ ታች የሚዘረጋ ነው። ሙሉ ለሙሉ ድፍን ነው። በስፕሪንግ አጋዥነት በገመድ በሚጎተት እና በኤሌክትሪክ በሚሰራ መገጠም ይችላል።
0911402762
0912892762
የፀሀይ መከላከያ ጥላ ሻተር
ከሮሊንግ የሻተር ሥራ
ለካፌ
ለሬስቶራንት
ለሆቴል
ለመኪና ማቆሚያ
ለመኖርያ ቤት
በቀላሉ የሚሰበሰብ የሚዘረጋ የፀሀይ መከላከያ
ጥላ ሻተር
ለበለጠ መረጃ
#ሻተርመጋረጃ
#መጋረጃ #ሻተርበር
09 11 40 27 62
09 12 89 27 62
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Churchill Avenue
Addis Ababa