ABBA Heylemelekot
እስመ ዘይነብር በ፩ ትምህርት ሐካይ ውእቱ "መ..ወ"
በአንድ ትምህርት ብቻ የሚኖር ሰው እሱ ሰነፍ ነው።
05/11/2025
በሰባራው ልቤ ልጠይቅ ጥያቄ???
እዳትፈርዱብኝ ግን ባለማወቄ
ይኸንን ገዳይ ሟች ይኸንን ሟች ገዳይ!!
ይህን ገዳይ መንጋ ልጠይቅ??? አጥብቄ!!!
፨ግን የማይሞት ማን ነው???
ንጉሡ እንዳለን እሱ ባለቅኔው
አስገዳዩ ይሆን? ወይንስ ገዳዩ ነው?
መናኙ? ለማኙ ? ወይንስ ምጻተኛው ?
አድፋጩ ?አልማጩ? ሽፍታው ጉልበተኛው ?
የጸጥታው አካል ወይ ደንብ አስከባሪው ?
ሕዝብ አደራ ያለው መሪው ፊት አውራሪው?
ደጉን እየገፋ ከገዳይ ያደረው?
ወይንስ ፍትሕ አጉዳዩ ቸልተኛው ዳኛው?
ንገሩኝ እባካችሁ የማይሞተው ማን ነው???
ቄሱ ነው? ፖሊሱ?
መሪው ነው? ጳጳሱ?
ንግሥቷ?ንጉሡ?ማን ነው የማይሞተው?
የትኞቹ ናቸው ወደ አፈርነትስ የማይመለሱ?
ለሁሉም ጥያቄ የለም አይደል? መልሱ!
ሁሉም ያው ከሆኑ ሞትን ከቀመሱ
ወደ መሬት ገብተው አፈር ከለበሱ
ለምን ይሆን ታዲያ አብሮ አለመኖሩ ?
አብሮ አለማዘኑ? አብሮ አለማልቀሱ???
ስለአልገባኝ ጠየቅሁ እናንተ መልሱ
18/06/2025
TikTok · አባ ኃይለመለኮት ይኄይስ 322 likes, 13 comments. “አሁንም በድጋሜ እዛው እስራኤል ውስጥ ዘኪዮስ ጌታን ለማየት የወጣባትን ዛፍ 🌴 ጎብኝተናል።”
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Telephone
Website
Address
Addis Abeba
Addis Ababa
1000