Add Addis Homes

Add Addis Homes

Share

Real Estate Consultant & Agent That helps home buyers to find worthy and profitable products and investment.

10/01/2026

ሰመር ሪል እስቴት!

"ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ምርጫ! በመዲናችን አዲስ አበባ የቅንጦት ስፍራዎች ላይ የህልም ቤትዎን ከ ሰመር ሪል እስቴት እውን ያድርጉ!"

ሰመር ሪል እስቴት እጅግ ውድ እና ተመራጭ በሆኑ ስፍራዎች ላይ ያማረ እና ዘመናዊ ቤቶችን ይዞልዎት ቀርቧል። በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን በሚገኘው ቶፕ ቪው (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ) በሚያምር የከተማ እይታ፣ ማህበረሰብን ባማከለ ተመጣጣኝ ዋጋ ።

🌟 በማስታወቂያ ዋጋ: በካሬ ከ78,000 የኢትዮጵያ ብር ጀምሮ!
💰 በ 10% ብቻ ቅድሚያ ክፍያ! (የቤት ባለቤት ይሁኑ!)
🏦 እስከ 50% የባንክ ብድር ተጠቃሚ የመሆን እድል!

📍 የቅንጦት እና ምቹ የመኖሪያ ስፍራዎች:
• ቶፕ ቪው: በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን፣ በሚያምር የከተማ እይታ (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ)

✨ ወርልድ ክላሲካል ዔሚኒቲ" ያሟሉ፣ ለየት ያለ የኑሮ ዘይቤን የሚያጎናፅፉ ዘመናዊ የግንባታ ዲዛይኖች። ከባለ 2 እስከ ባለ 4 መኝታ በካሬ እና በወለል አማራጮች አሉን!

ይህ አስደናቂ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ! አሁን ይደውሉና የራስዎን ቤት ይመዝገቡ!
📲 ይደውሉ: 0929292977

10/12/2025
10/12/2025

🛑መንደሩ የመኖሪያ ነው ያውም የዲፕሎማት
🛑እንግሊዝ ኢንባሲ አጠገብ
🛑ለቦሌ ኤርፖርት ቅርብ
🛑በርካታ የመንገድ አማራጭ ወደ ሁሉም አቅጣጫ
🛑የጫካ ፖሮጀክት እይታ አዲሱ ቤተመንግስት
🛑አዲስ አበባን ከከፍታ ላይ ምልከታ ከነፋሻማ አየር ጋር
🛑ከፍተኛ ኢንቨስትመንት
16 የሚሆኑ ኢምባሲሆች ያሉበት
🛑የወቅቱ የኪራይ ዋጋ ባለ 1-መኝታ 60,000 ብር ፣ ባለ 2-መኝታ 130,000 ብር፣ ባለ 3-መኝታ 180,000 ብር የሚከራይበት መንደር
🛑 ከባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤት
🛑በጥሩ ዋጋ

🛑የህንፃው ተጨማሪ አገልግሎቶች (Building Amenities)
🛑ከምድር ቤት በታች እና በላይ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ስፍራ (Basement Parking)
🛑5 አሳንሰር (elevators) 4 የሰው 1 የእቃ
🛑ጀነሬተር (Standby Generator)
🛑የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ቦታ (Electric car charge)
🛑የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ (Gym)
🛑ማሳጅ ሳውና እና ስቲም (Massage,Sauna and Steam)
🛑የመዋኛ ገንዳ
🛑የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ (Security camera)
🛑ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን አዳራሽ (Hall For Various Events)
🛑ማእከላዊ የቴሌቭዥን አንቴና እና የሞገድ መቀቢያ ሰሀን (Master antenna TV system)
🛑የእሳት አደጋ መከላከያ (Fire hose cabinets &firefighting system)
🛑የውሀ ታንከር (Water tanker, Water pump)
🛑የከርሰምድር ውሃ (Underground Water)
0939393985

29/08/2025

09-68-40-15-15 ይደውሉ

✍️ የማይደገም እድል

👉 በኮሊደር ልማት እያሸበረቀች ባለችው ለቡ መብራት
👉 ላፍቶ ፓርክ አጠገብ
👉የከተማው፣የፍውንቴን እና የአረንጓዴ ስፍራ እይታ ያላቸው

⚡️ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
⚡️60% የባንክ ብድር
⚡️ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር
⚡️+ የንግድ ማእከል

➡️ በ 8% ቅድመ ክፍያ
➡️ ባለ 1 መኝታ 69......ካሬ
➡️ ባለ 2 መኝታ 117....ካሬ
➡️ ባለ 3 መኝታ 150.8 ካሬ
➡️ ባለ 4 መኝታ 168.... ካሬ

☎️ 09-68-40-15-15

Want your practice to be the top-listed Law Practice in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Summer Real Estate Setoch Adebabay
Addis Ababa