Mezagebt Net
Mezagebtnet is an online shopping website that enables customers to buy items internationally.
19/09/2025
“መጽሐፈ መለኮታዊነት” የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 9
(በጤንነት ሰጠኝ /ራፋኤል/)
📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - መስከረም 9፣ 2017 ከቀኑ 7:30 - 9፡00
የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom
አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc
የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ መለኮታዊነት መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሃሳቦች አንባቢያን በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።
✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 7:30 - 9፡00 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ቅጂ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!
19/08/2025
"መጽሐፈ መለኮታዊነት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 3 ~ 3
(በጤንነት ሰጠኝ /ራፋኤል/)
📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ነሐሴ 17፣ 2017 ከቀኑ 7:30 - 9፡00
የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom
አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc
የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ መለኮታዊነት መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሃሳቦች አንባቢያን በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።
✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 7:30 - 9፡00 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ቅጂ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa