Salvation For All Nations Foundation

Salvation For All Nations Foundation

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Salvation For All Nations Foundation, Charitable organisation, Addis Ababa.

Photos from Salvation For All Nations Foundation's post 08/12/2025

የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያውን የበጎ አድራጎት ስራችንን ለ ሶስት ተማሪዎች የሚውል የመማሪያ ቦርሳዎችን በመለገስ ጀምረናል!!!

🌍✨ ገደብ የሌለውን የክርስቶስን ፍቅር ለሁሉም እናካፍላለን! ✨🌍
No boundaries. No limits. Just the endless love of Christ Jesus — freely given to all! ❤️✝️

📖 "For the love of Christ compels us"
– 2 Corinthians 5:14
💌 Join us in spreading His love to every nation, every heart.

Photos from Salvation For All Nations Foundation's post 08/08/2025

አዲስ አበባ

ያለገደብ የሆነውን ክርስቶስን ፍቅር ለሁሉ እናካፍል በሚል መሪ ቃሉ የሚታወቀውና በ Salvation for all nations ministries ስር ካሉት ከ12ቱ የአገልግሎት ዘርፎች አንዱ የሆነው sfan foundation በበጎ ስራ በኩል አጋሩ በሆነው በ Eyosias Holistic Ministry ጋር በመተባበር በ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኝ ከ100 በላይ ለሆኑ ልጆች በትምህርት እንዲሁም በሁለንተናዊ እድገት ዙሪያ በሚሰራው
sustainable east Africa education and development society የበጎ አድራጎት ድርጅት በ summer camp program ላይ ለሚገኙ ልጆች 70 የሚያህል 17,500 ብር የሚተመንለትን የአልባሳት ድጋፍን በዛሬው እለት አድርጓል!!!!

በፕሮግራሙ ላይ የተሳተፋችሁትን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!!!

21/05/2025

Coming Soon
👇👇👇👇
በሳልቬሽን ፎር ኦል ኔሽንስ ፋውንዴሽንስ የተዘጋጀ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

''በፍቅር እናልብስ''

ለ 100 ሰዎች የሚሰጥ የአልባሳት ድጋፍ በቅርብ ቀን

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa