Yoseph Bedada Dida - Megersa

Yoseph Bedada Dida - Megersa

Share

Smile when it hurts more 🤣

18/09/2025

📌 በአንድነትና በመተባበር የህዳሴ ግድብን እውን እንዳደረግነው በቀይ ባህር ላይም እንደግመዋለን!

ታላቁ ህዳሴ ግድብ ማለቁን በማስመልከት በተለያዩ ክልሎች የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄዱ ይገኛሉ። ይህ ታላቁ ህዳሴ ግድብ በእኛ በኢትዮጵያውያን ደምና ላብ የተገነባ መሆኑን ህዝቡ የተካሄደው ሰልፍ ያረጋገጠበት ነው።

ሕዳሴ ግድቡ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን እንደ አህጉራችንም አፍሪካውያንን ሰርተን መጨረስ እንደምንችል ማሳያ ኩራታችን ነው። ታዲያ ይህንን እንዳሳካነው ሁሉ የወደብ እስረኛ ሆነን መቆየት ስለማንችል የቀይ ባሕር ባለቤትነትን ለማሳካት
በአንድነትና በመተባበር መቆም ይኖርብናል። በህብረት የማንችለው ነገር ስለሌለ የዘመናት ቁጭታችንን በሕዳሴ ድል እንደተቀናጀነው ሁሉ በቀይ ባህር ላይም በአንድነት ደስታችንን እናበስራለን:: ይቻላል! 💪🇪🇹🙏

08/09/2025

ህልም ተፈፀመ! A once-in-a-lifetime leader!
ዋዜማ በጉባ! በህዳሴ ግድብ ምርቃት!

30/06/2025

Ashaaraan magariisaa ashaaraa dhalootni har'aa guddummaa biyyaa fi dhaloota boruuf kaa'uudha.

Waamicha egeree dhalootaa ifaa dhaabuu!

#በመትከልማንሰራራት

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa