Easy Ride et

Easy Ride et

Share

Towards excellence

25/03/2020

ጤና ይስጥልን፣ እንዴት አደራችሁ?

- መንግስት በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች ያለውን መዘናጋት በተለይም 'በማህበራዊ ርቀት' ጉዳይ ያለውን ችግር ለመቅረፍ ያለውን ሀገሪቱን በእንቅስቃሴ ውጭ ካላደረግ እንደሀገር እጅግ ከፍተኛ ዋጋ መክፈላችን አይቀርም።

- የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደየቤተሰቦቻቸው ሲሄዱ እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግላቸው ይገባል። ይህን ተማሪዎችን ወደየቤታቸው የመሸኘት ውሳኔ ተጨማሪ ችግር እንዳይፈጥር የሚቻለውን ሊደረግ ይገባል።

- በገጠሪቱ አካባቢ ያለው ህዝብ ስለወረርሽኙ በቂ ግንዛቤ እንደሌለው በሚደርሱን ጥቆማዎች እየተመለከትን ነው፤ መፍትሄ ቢፈልግ እንላለን።

- በትራንስፖርት ጉዳይ ብዙ ትኩረት የተደረገው አ/አ ብቻ ነው ወደክፍለሀገር የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ መጠንቀቅ ካልተቻለ እጅግ ከፍተኛ ችግር ይፈጥራል።

- ወጣቶች በጤና ባለሞያዎች የሚሰጡትን ምክሮች ልታዳምጡ ይገባል። ለጊዚው ምክንያት ከሌላችሁ ከቤታችሁ ባትወጡ መልካም ነው። እናተ አንድ ስለራሳችሁ በሌላ በኩል ስለቤተሰቦቻችሁ ኃላፊነት ሊሰማችሁ ይገባል።

24/03/2020

ባለ ኮድ 3 መኪና አሎት? በመኪናዎ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ? መልሶ አዎ ከሆነ
ባሉበት ቦታ ሆነው መኪናዎን ማስመዘብ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
አሁኑኑ ወደ 6081 ላይ በመደወል መኪናዎን ያስመዝግቡ፡፡
ቀላል ነው!

24/03/2020

የት እናድርስዎ?
ኪሶን በማይጎዳ ዋጋ በፍጥነት እና በምቾት ካሰቡበት ለመድረስ ኢዚ ትሪፕ ይሁን ምርጫዎ!

23/03/2020

መልካም የስራ ቀን ይሁንልዎ!

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa